ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 15 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1064913 ስላሉ ተዛውረዋል።
 
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦


[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]

[[ca:Ur-Nanxe]]
[[en:Ur-Nanshe]]
[[es:Ur-Nanshe]]
[[eu:Ur-Nanshe]]
[[fr:Ur-Nanshe]]
[[it:Ur-Nanshe]]
[[ja:ウル・ナンシェ]]
[[ko:우르난셰]]
[[nl:Ur-Nanshe]]
[[pl:Ur-Nansze]]
[[ru:Ур-Нанше]]
[[sh:Ur-Nanshe]]
[[sv:Ur-Nanshe]]
[[uk:Ур-Нанше]]
[[zh:乌尔南塞]]

በ01:33, 8 ማርች 2013 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የኡር-ናንሼ ቅርስ

ኡር-ናንሼ ከ2314 እስከ 2284 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለመሲሊም ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። ንግሥቱ መንባራ-አብዙ ተባለች። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከድልሙን ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች ኡማኡር ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ አኩርጋል ተከተለው።

ቀዳሚው
ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር
ላጋሽ ገዥ
2314-2284 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አኩርጋል