ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 53 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q101815 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q101815 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
[[መደብ:የኢትዮጵያ ባልትና]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ባልትና]]
[[መደብ:አትክልት]]
[[መደብ:አትክልት]]

[[eu:Te (landarea)]]

እትም በ13:39, 8 ማርች 2013

የሻይ ቅጠል

ሻይ ቅጠል ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራዉ ችግኝ ሻይ ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውም በቻይና እና በህንድ ነዉ። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ከለሩ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ። የሻይ ችግኝ ነጭ እና ሮዝ አበባም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በአለማችን ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።