ከ«ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q608306 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q608306 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 28፦ መስመር፡ 28፦


[[መደብ:ጎንደር]] [[መደብ:የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች]]
[[መደብ:ጎንደር]] [[መደብ:የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች]]

[[fa:فرودگاه گاندر]]

እትም በ14:23, 8 ማርች 2013

ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ
ስዕል:Gonder airport.jpg
ከፍታ 6541 ጫማ (1994 ሜትር)
[[file:{{Location map {{{ካርታ_አገር}}}
270px|ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ is located in {{Location map {{{ካርታ_አገር}}} name}}]]<div style="position: absolute; z-index: 2; top: Expression error: Unrecognized punctuation character "{".%; left: Expression error: Unrecognized punctuation character "{".%; height: 0; width: 0; margin: 0; padding: 0;"><div style="position: relative; text-align: center; left: -Expression error: Unrecognized punctuation character "{".px; top: -Expression error: Unrecognized punctuation character "{".px; width: {{Location map {{{ካርታ_አገር}}} marksize}}px; font-size: {{Location map {{{ካርታ_አገር}}} marksize}}px; z-index:100;">{{{alt}}}
ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ

12°31′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ ከታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ በስተደቡብ አሥራ ስምንት ኪሎሜትር ርቀት፣ ከባሕር ወለል ፩ሺ ፱መቶ ፺፬ ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኝ አየር ጣቢያ ነው።

ይህ አየር ማረፊያ ለአገር ውስጥ በረራ ብቻ በማገልገል ላይ ሲሆን ማኮብኮቢያው አስፋልት የለበሰ ባለ ፪ሺ ፯መቶ ፹ ሜትር ርዝመት በ ፵፭ ሜትር ስፋት ያለው ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ ፯መቶ፴፯ እና ቦምባርዲዬ አየር ዠበቦች በየዕለቱ ከዚህና ወደዚህ አየር ማረፊያ ይበርራል።

ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ ታሪካዊቷን የጎንደር ከተማ እና በአካባቢው የሚገኙትን የጎብኚ ተስህቦዎችን፣ እንዲሁም ጣና ሐይቅ፤ የሰሜን ተራራን እና የመሳሰሉትን ለመጎብኘት አማካይ የሆነ አየር ማረፊያ ነው።


ምንጮች