ከ«ቭላዲሚር ሌኒን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 130 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1394 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 3 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1394 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦

[[File:Lenin and stalin.jpg|thumb|ቭላድሚር ሌኒን (በስተግራ) ከ[[ጆሴፍ ስታሊን]] ጋር]]
[[File:Lenin and stalin.jpg|thumb|ቭላድሚር ሌኒን (በስተግራ) ከ[[ጆሴፍ ስታሊን]] ጋር]]


መስመር፡ 34፦ መስመር፡ 33፦
{{Link FA|hr}}
{{Link FA|hr}}
{{Link GA|tr}}
{{Link GA|tr}}

[[az:Vladimir İliç Lenin]]
[[ba:Ленин, Владимир Илья улы]]
[[de:Lenin]]

እትም በ14:23, 8 ማርች 2013

ቭላድሚር ሌኒን (በስተግራ) ከጆሴፍ ስታሊን ጋር

ቭላድሚር ኢሊች ኡሊኖቭ በቀላሉ ሌኒን (1862 - 1916) ሩሲያዊ ጠበቃአብዮተኛ እና የቦልሼቪክ ፓርቲ መሪ የነበር ሰው ነው። የሶቪየት ህብረት እና ሩሲያን በ1909 የተቆጣጠረው የኮሚዩኒስት ሥርዓት የመጀመሪያ መሪ ነበር። የሌኒን አስተሳሰቦች አሁን ሌኒኒዝም በመባል ይታዎቃሉ።

የሕይዎት ታሪክ

ቀደምት ሕይዎቱ

ሌኒን በ፲፰፻፷፪ ዓም ከአስተማሪ እናቱ እና የትምህርት ባለስልጣን ከነበሩት አባቱ ተወለደ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በሚከታተልበት ወቅት ስለፓለቲካ አብሮ ማጥናት ጀመረ። በዚህ ዎቅት ሌኒን በትምህርቱ ጎበዝ የነበር ሲሆን የላቲን እና ግሪክ ቋንቋዎችን ያጠና ነበር። በ፲፰፻፸፱ ዓ.ም የሩሲያን ገዢ ወይንም ዛር ስለተቃዎመ ከትምህርት ቤት ተባረረ። እርሱ ግን በግሉ መጻሕፍትን ማንበቡንና አዳዲስ አሳቦችን ለራሱ ማስተማሩን አላቋረጠም ነበር። ስለሆነም በ፲፰፻፹፪ ዓም የሕግ ጠበቃ ለመሆን የሚያስችል ፈቃድ (ላይሰንስ) አገኘ።

ሌኒን ከዩኒቨርሲቲ በተባረረበት በዚያው ዓመት፣ የርሱ ወንድም የነበረው አሌክሳንደር እንዲሁ ዛር አሌክሳንደር ሳልሳዊን በቦምብ ለመግደል ሲያሴር ተይዞ ተሰቀለ። እህቱም በግዞት ወደ ታታርስታን ተላከች። ሌኒን በዚህ በጣም ከመበሳጨቱ የተነሳ ፣ የወንድሙን ሞት ለመበቀል ቃል ገብቶ ነበር።

ሌኒን በተያዘ ወቅት የተነሳው ፎቶ

ከአብዮቱ በፊት

1917

በስልጣን ላይ

የመጨረሻዎቹ ዓመታት

ከሌኒን የመጨረሻዎቹ ፎቶዎች አንዱ: 1923

ከሞቱ በኋላ

ማጣቀሻ

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA