ከ«ሜዶን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 52 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q8735 ስላሉ ተዛውረዋል።
ሎሌ ማስወገድ: tr (strong connection between (2) am:ሜዶን and tr:Medya Devleti),hu (strong connection between (2) am:ሜዶን and hu:Méd Birodalom),id (strong connection between (2) am:ሜዶን and id:Bangsa Mede)
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
{{Link FA|hr}}
{{Link FA|hr}}
{{Link GA|fr}}
{{Link GA|fr}}

[[hu:Médek]]
[[id:Media (bangsa)]]
[[tr:Medler]]

እትም በ17:12, 9 ማርች 2013

የሜዶን መንግሥት ስፋት (ቢጫ) በ600 ዓክልበ. ግድም

ሜዶን በጥንታዊ እስያ (ፋርስ) የተገኘ መንግሥት ነበር። ስማቸው በጥንታዊ ፋርስኛ እንዲሁም በአሦርኛና በዕብራይስጥ «ማዳይ» ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ከያፌት ልጅ ማዴ (ማዳይ) የተወለደ ሕዝብ ናቸው። «ሜዶን» የሚለው ስያሜ ከግሪክ ነው። በ620 ዓክልበ. ሜዶን የአሦርን መንግሥት አሸነፈ፤ ለጥቂት ዘመን ሰፊ መንግስት ነበረው። በ558 ዓክልበ. ግን ሜዶን ለፋርስ ንጉሥ ቂሮስ ወደቀ።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA