ከ«ኒው ዮርክ ከተማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
መስመር፡ 16፦ | መስመር፡ 16፦ | ||
{{Link GA|id}} |
{{Link GA|id}} |
||
{{Link GA|ja}} |
{{Link GA|ja}} |
||
[[ang:Nīweoforwīcburg]] |
እትም በ02:02, 11 ማርች 2013
ኒው ዮርክ ከተማ በሕዝብ ብዛት የአሜሪካ አገር ትልቁ ከተማ ሲሆን 8.4 ሚሊዮን ኗሪዎች ይኖሩበታል። በኒው ዮርክ ክፍላገር ይገኛል።
አውሮፓውያን ከደረሱ አስቀድሞ ጥንታዊ ኗሪዎቹ የለናፔ ወገን ነበሩ። የነሱ ሠፈሮች ካናርሲ፣ ራሪታን፣ ማናሃታ ተባሉ። መጀመርያው የደረሰው አውሮፓዊ በ1516 ዓ.ም. ጆቫኒ ዳ ቬራዛኖ የሚባል ጣልያናዊ ተጓዥ ነበረ። መርከቡ በፈረንሳይ መንግሥት ስም ስለሆነ ስለ ፈረንሳይ ንጉሥ ቦታውን ኑቨል አንጉለም (አዲስ አንጉለም) ሰየመው። ሆኖም አውሮፓውያን መጀመርያ የሰፈሩት የሆላንድ ነጋዴዎች በ1606 ዓ.ም. ነበር። እነርሱ ከ1616 ዓ.ም. ጀምሮ ሥፍራውን ኒው አምስተርዳም (አዲስ አምስተርዳም) አሉት። በ1656 ዓ.ም. እንግሊዞች ያዙትና ስሙን ወደ ኒው ዮርክ (አዲስ ዮርክ) ቀየሩት።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA