ከ«7 January» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ ማስወገድ: yo:7 January (strong connection between (2) am:7 January and yo:Oṣù Kínní 7)
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q2228 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦


[[መደብ:የፈረንጅ ቀኖች]]
[[መደብ:የፈረንጅ ቀኖች]]

[[hif:7 January]]

እትም በ12:01, 22 ሜይ 2013

7 Januaryጎርጎርያን ካሌንዳርቀን ስም በእንግሊዝኛ ሲሆን ይህ ቀን በኢትዮጵያ አቆጣጠር (ከ1892 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2091 ዓ.ም. ድረስ) በዘመነ ማቴዎስ፣ በዘመነ ማርቆስና በዘመነ ሉቃስ ታኅሣሥ 29 ቀን ማለት ነው። በዘመነ ዮሐንስ ግን (ዘመነ ሉቃስ የሥግር ዓመት በመሆኑ) ታኅሣሥ 28 ቀን ላይ ነው።

ከ1892 ዓ.ም. አስቀድሞ ወይም ከ2091 ዓ.ም. በኋላ ለሆኑት ዓመታት ግን በሌላ ቀን ላይ መሆኑን ይገንዘቡ። ለእነዚያ ዓመቶች ይህ የቀን መለወጫ መሣርያ ይረዳል።