ከ«ኤናናቱም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ ማስወገድ: fr:Enannatum (strong connection between (2) am:ኤናናቱም and fr:Enanatum Ier)
መስመር፡ 15፦ መስመር፡ 15፦
[[en:En-anna-tum I]]
[[en:En-anna-tum I]]
[[es:Enannatum I]]
[[es:Enannatum I]]
[[fr:Enannatum]]
[[ko:엔안나툼 1세]]
[[ko:엔안나툼 1세]]
[[it:En-anna-tum I]]
[[it:En-anna-tum I]]

እትም በ12:58, 22 ሜይ 2013

1 ኤናናቱም ከ2195 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ ገዢ («ኤንሲ») ነበረ።

የኤናናቱም ወንድምና የአኩርጋል ልጅ ኤአናቱም ንጉሥ በሆነበት ዘመን ላጋሽ ሰፊ መንግሥት ይዞ ነበር። ነገር ግን ኤአናቱም በ2195 ዓክልበ. ግድም ካረፈ በኋላ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ያንጊዜ የኡሩክ ንጉሥ የኤንሻኩሻና ልጅ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ ኒፑርንና የሱመርን ላዐላይነት ያዘ፤ ኤናናቱምም የላጋሽ አለቃ ሆነ።

የኤናናቱም ንግሥት አሹመ-ኤረን ተባለች። በኤናናቱም ዘመን የላጋሽ ጎረቤት ኡማ በአለቆቹ ኡር-ሉማ እና ኢሊ ተመርቶ ከላጋሽ ጋር ተዋጋ። ኤናናቱም ተገድለና ልጁ ኤንተመና ተከተለው።

ቀዳሚው
ኤአናቱም
ላጋሽ ገዥ
2195-2190 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኤንተመና