ከ«ቦትስዋና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 27፦ መስመር፡ 27፦
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .bw
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .bw
|የግርጌ_ማስታወሻ =
|የግርጌ_ማስታወሻ =
}}

'''ቦትስዋና''' ወይም በይፋ '''የቦትስዋና ሪፐብሊክ''' ([[ሰጿና]]፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።
'''ቦትስዋና''' ወይም በይፋ '''የቦትስዋና ሪፐብሊክ''' ([[ሰጿና]]፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።



እትም በ20:54, 27 ሜይ 2013

Republic of Botswana
Lefatshe la Botswana
የቦትስዋና ሪፐብሊክ

የቦትስዋና ሰንደቅ ዓላማ የቦትስዋና አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Fatshe leno la rona
(ይህ መሬት የኛ ነው)
የቦትስዋናመገኛ
የቦትስዋናመገኛ
ቦትስዋና በደማቅ ሰማያዊ
ዋና ከተማ ጋበሮኔ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ (መደበኛ)፥ ሰጿና
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ምክትል ፕሬዚዳንት
የፓርላማ ሪፐብሊክ
ኢየን ካማ
ፖናትሼጎ ከዲኪልዌ
ዋና ቀናት
መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም.
(ሴፕቴምበር 30, 1966 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
581,730 (48ኛ)
2.6
የሕዝብ ብዛት
የ2010 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2001 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
2,029,307[1] (144ኛ)
1,680,863
ገንዘብ ፑላ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +267
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .bw

ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።

ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ከናሚቢያ እና በሰሜን ምሥራቅ ከዚምባብዌ ጋር ትዋሰናለች። ከዛምቢያም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።[2]

ማመዛገቢያ

  1. ^ Central Intelligence Agency (2009). "Botswana". The World Factbook. በ3 February 2010 የተወሰደ. (እንግሊዝኛ)
  2. ^ Darwa, P. Opoku (2011). Kazungula Bridge Project. African Development Fund. p. Appendix IV. http://www.afdb.org/fileadmin/uploads/afdb/Documents/Project-and-Operations/Multinational%20(Zambia-Bostwana)%20-%20AR%20-%20Kazungula%20Bridge%20Project.pdf በ2012-05-04 የተቃኘ.  (እንግሊዝኛ)


መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA