ከ«ኦታዋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 126 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1930 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦


[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:ካናዳ]]


{{Link FA|ru}}
{{Link FA|ru}}

እትም በ13:56, 31 ጁላይ 2013

ኦታዋ (እንግሊዝኛOttawa) የካናዳ ዋና ከተማ ነው።

ሻቶ ሎሪዬ ተብሎ የሚታወቀው ቦታ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 812,129 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 45°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 75°43′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የተመሠረተው በ1818 ዓ.ም. ሲሆን በ1847 ዓ.ም. ስሙ ከባይታውን ወደ ኦታዋ ተቀየረ። በ1850 ዓ.ም. ዋና ከተማ ሆነ።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA