ከ«ኪሪባስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «thumb|300px '''ኪሪባስ''' (Kiribati) በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደ...»
 
Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦
'''ኪሪባስ''' (Kiribati) በ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው [[ታራዋ]] ነው።
'''ኪሪባስ''' (Kiribati) በ[[ሰላማዊ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው [[ታራዋ]] ነው።


የአገሩ ስም አጻጻፍ ''Kiribati'' ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን '''ቱንጋሩ''' ይሉዋቸው ነበር። የ[[እንግሊዝ]] አገር መርከበኛ [[ቶማስ ጊልቤርት]] በ[[1780]] ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ '''[[የጊልቤርት ደሴቶች]]''' ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ [[ኪሪባስኛ]] ይባላል።
የአገሩ ስም አጻጻፍ ''Kiribati'' ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን '''ቱንጋሩ''' ይሉዋቸው ነበር። የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር መርከበኛ [[ቶማስ ጊልቤርት]] በ[[1780]] ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ '''[[የጊልቤርት ደሴቶች]]''' ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ [[ኪሪባስኛ]] ይባላል።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ00:29, 27 ኦገስት 2013

ኪሪባስ (Kiribati) በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው ታራዋ ነው።

የአገሩ ስም አጻጻፍ Kiribati ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን ቱንጋሩ ይሉዋቸው ነበር። የእንግሊዝ አገር መርከበኛ ቶማስ ጊልቤርት1780 ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ የጊልቤርት ደሴቶች ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ ኪሪባስኛ ይባላል።