ከ«አዮዲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 107 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q1103 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Iodinecrystals.JPG|thumb]]
[[ስዕል:Iodinecrystals.JPG|thumb]]
[[ስዕል:I-TableImage.png|thumb|ፖሎኒየም]]
[[ስዕል:I-TableImage.png|thumb|አዮዲን]]
'''አዮዲን''' (''Iodine'') [[የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ]] ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው።
'''አዮዲን''' (''Iodine'') [[የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ]] ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው

ፈሳሽ አዮዲን ደግሞ በትኩስ ቁስል ላይ የሚፈስ የሚቆጠቁጥ [[መድኃኒት]] ነው።

በ[[ሥነ ሕይወት]] ረገድ አዮዲን ለ[[እንቅርት እጢ]] («''ታሮድ''» ወይም «''ቴሮድ''» እጢ) ጤና አይነተኛ ነው። እጢው አዮዲንን ሲጎደል፣ የ[[እንቅርት]] በሽታ ጠንቅ ይሆናል።

በቴሮድ ላይ የኑክሌር [[ጨረራ]] መጥፎ ውጤት ለማከም፣ የአዮዲንና የ[[ፖታሼም]] ውሑድ ይጠቀማል።


* [[የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ)]]
* [[የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ)]]
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 15፦


[[መደብ:ንጥረ ነገሮች]]
[[መደብ:ንጥረ ነገሮች]]
[[መደብ:ሕክምና]]


{{Link FA|ro}}
{{Link FA|ro}}

እትም በ15:51, 15 ኦክቶበር 2013

አዮዲን

አዮዲን (Iodine) የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ I ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 53 ነው

ፈሳሽ አዮዲን ደግሞ በትኩስ ቁስል ላይ የሚፈስ የሚቆጠቁጥ መድኃኒት ነው።

ሥነ ሕይወት ረገድ አዮዲን ለእንቅርት እጢታሮድ» ወይም «ቴሮድ» እጢ) ጤና አይነተኛ ነው። እጢው አዮዲንን ሲጎደል፣ የእንቅርት በሽታ ጠንቅ ይሆናል።

በቴሮድ ላይ የኑክሌር ጨረራ መጥፎ ውጤት ለማከም፣ የአዮዲንና የፖታሼም ውሑድ ይጠቀማል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ አዮዲን የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

መለጠፊያ:Link FA