ከ«አቶም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Robot: vi:Nguyên tử is a featured article; cosmetic changes
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{| border="1" cellspacing="0" align="right" cellpadding="2" style="margin-left:1em"
{| border="1" cellspacing="0" align="right" cellpadding="2" style="margin-left:1em"
|-
|-
! bgcolor=gray | አቶም
! bgcolor=gray | አተም
|-
|-
| align="center" | [[ስዕል:Helium atom QM.svg|200px| የ[[ሂሊየም]] አቶም ]]
| align="center" | [[ስዕል:Helium atom QM.svg|200px| የ[[ሂሊየም]] አተም ]]
|-
|-
| align="center" | የ[[ሂሊየም]] አቶም
| align="center" | የ[[ሂሊየም]] አተም




መስመር፡ 39፦ መስመር፡ 39፦
|}
|}


'''አቶም''' ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ [[እኑስ]] ነው። እንደ [[ግዝፈት|ግዝፈታቸው]]፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አቶሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አቶሞች [[የኬሚካል ንጥር]] ይባላሉ። ለምሳሌ [[ወርቅ]] አንዱ የንጥር አይነት ነው።
'''አተም''' ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ [[እኑስ]] ነው። እንደ [[ግዝፈት|ግዝፈታቸው]]፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አተሞች [[የኬሚካል ንጥር]] ይባላሉ። ለምሳሌ [[ወርቅ]] አንዱ የንጥር አይነት ነው።


አቶሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አቶሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 [[ናኖ ሜትር]] ስፋት ሊኖራቸው ይችላል
አተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 [[ናኖ ሜትር]] ስፋት ሊኖራቸው ይችላል


አብላጫውን ጊዜ አቶሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋጠም [[ሞልኪዩል]] የተሰኘውን እኑስ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ሁለት የ[[ሃይድሮጅን]] እና አንድ የ[[ኦክሲጅን]] አቶሞች ሲጋጠሙ የ[[ውሃ]] ሞልኪዩልን ይፈጥራሉ።
አብላጫውን ጊዜ አተሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋጠም [[ሞልኪዩል]] የተሰኘውን እኑስ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ሁለት የ[[ሃይድሮጅን]] እና አንድ የ[[ኦክሲጅን]] አተሞች ሲጋጠሙ የ[[ውሃ]] ሞልኪዩልን ይፈጥራሉ።


አቶሞች በራሳቸው ከ3 አንስተኛ እኑሶች የተሰሩ ናቸው። እነዚህም [[ኤሌክትሮን]]፣ [[ፕሮቶን]] እና [[ኒውትሮን]] ይባላሉ። ፕሮቶኖችና ኒውትሮኖች አንድ ላይ ሆነው በአቶሙ መሃል ተጠጋግተው ሲቀመጡ የአቶሙን ኒኩሊየስ ይፈጥራሉ። ኤሌክትሮኖች በበኩላቸው ይህን ኒኩሊየስ በደመና መልክ ከበው ይገኛሉ። ኤሌክትሮኖች ምንም እንኳ ኒኩሊየሱን እየከበቡ ቢሽከረከሩም ከኒኩሊየሱ በረው እንዳይጠፉ የ[[ኤሌክትሮመግነጢስ]] [[ጉልበት]] አዋዶ ይይዛቸዋል።
አተሞች በራሳቸው ከ3 አንስተኛ እኑሶች የተሰሩ ናቸው። እነዚህም [[ኤሌክትሮን]]፣ [[ፕሮቶን]] እና [[ኒውትሮን]] ይባላሉ። ፕሮቶኖችና ኒውትሮኖች አንድ ላይ ሆነው በአቶሙ መሃል ተጠጋግተው ሲቀመጡ የአተሙን ኒኩሊየስ ይፈጥራሉ። ኤሌክትሮኖች በበኩላቸው ይህን ኒኩሊየስ በደመና መልክ ከበው ይገኛሉ። ኤሌክትሮኖች ምንም እንኳ ኒኩሊየሱን እየከበቡ ቢሽከረከሩም ከኒኩሊየሱ በረው እንዳይጠፉ የ[[ኤሌክትሮመግነጢስ]] [[ጉልበት]] አዋዶ ይይዛቸዋል።


በአቶም ውስጥ የሚገኙት የፕሮቶን፣ ኒውትሮንና እና ኤሌክትሮን ብዛቶች ያ አቶም ምን [[ንጥር]] እንደሆነ ይወስናል። ለምሳሌ አንድ አቶም 1 ፕሮቶን፣ 0 ኒውትሮን እና 1 ኤሌክትሮን ካለው [[ሃይድሮጅን]] ይሆናል፣ በአንጻሩ 16 ፕሮቶን፣ 16 ኒውትሮን እና 16 ኤሌክትሮን ካለው [[ድኝ|ድኝ (ሰልፈር)]] ይሆናል ማለት ነው።
በአተም ውስጥ የሚገኙት የፕሮቶን፣ ኒውትሮንና እና ኤሌክትሮን ብዛቶች ያ አተም ምን [[ንጥር]] እንደሆነ ይወስናል። ለምሳሌ አንድ አቶም 1 ፕሮቶን፣ 0 ኒውትሮን እና 1 ኤሌክትሮን ካለው [[ሃይድሮጅን]] ይሆናል፣ በአንጻሩ 16 ፕሮቶን፣ 16 ኒውትሮን እና 16 ኤሌክትሮን ካለው [[ድኝ|ድኝ (ሰልፈር)]] ይሆናል ማለት ነው።


አቶሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ [[ጋዝ]] ወይንም [[አየር]] ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በ[[መንቀጥቀጥ]] ከሆነ [[ጠጣር]] ነገር ይሆናሉ።
አተሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ [[ጋዝ]] ወይንም [[አየር]] ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በ[[መንቀጥቀጥ]] ከሆነ [[ጠጣር]] ነገር ይሆናሉ።


{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}

እትም በ16:56, 5 ጃንዩዌሪ 2014

አተም
የሂሊየም አተም
ሂሊየም አተም


ሐምራዊው ኑክሊየስን፣


ጥቁሩ ጭጋግ የኤሌክትሮን ደመናን፣ እና

ጥቁሩ አሞሌ መስመር (10−10 m or 100 pm)ን ይወክላሉ።

ክፍፍሎች
አቶም የኬሚካል ንጥር ታናሹ ክፍልፋይ ነው
ጸባዮች
ግዝፈት: 1.66 x 10(−27) to 4.52 x 10(−25) kg
ኤሌክትሪክ ቻርጅ: ዜሮ

አተም ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ እኑስ ነው። እንደ ግዝፈታቸው፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አተሞች የኬሚካል ንጥር ይባላሉ። ለምሳሌ ወርቅ አንዱ የንጥር አይነት ነው።

አተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 ናኖ ሜትር ስፋት ሊኖራቸው ይችላል

አብላጫውን ጊዜ አተሞች ብቻቸውን አይገኙም። ይልቁኑ አንዱ አቶም ከሌላ አቶም ጋር በመጋጠም ሞልኪዩል የተሰኘውን እኑስ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ሁለት የሃይድሮጅን እና አንድ የኦክሲጅን አተሞች ሲጋጠሙ የውሃ ሞልኪዩልን ይፈጥራሉ።

አተሞች በራሳቸው ከ3 አንስተኛ እኑሶች የተሰሩ ናቸው። እነዚህም ኤሌክትሮንፕሮቶን እና ኒውትሮን ይባላሉ። ፕሮቶኖችና ኒውትሮኖች አንድ ላይ ሆነው በአቶሙ መሃል ተጠጋግተው ሲቀመጡ የአተሙን ኒኩሊየስ ይፈጥራሉ። ኤሌክትሮኖች በበኩላቸው ይህን ኒኩሊየስ በደመና መልክ ከበው ይገኛሉ። ኤሌክትሮኖች ምንም እንኳ ኒኩሊየሱን እየከበቡ ቢሽከረከሩም ከኒኩሊየሱ በረው እንዳይጠፉ የኤሌክትሮመግነጢስ ጉልበት አዋዶ ይይዛቸዋል።

በአተም ውስጥ የሚገኙት የፕሮቶን፣ ኒውትሮንና እና ኤሌክትሮን ብዛቶች ያ አተም ምን ንጥር እንደሆነ ይወስናል። ለምሳሌ አንድ አቶም 1 ፕሮቶን፣ 0 ኒውትሮን እና 1 ኤሌክትሮን ካለው ሃይድሮጅን ይሆናል፣ በአንጻሩ 16 ፕሮቶን፣ 16 ኒውትሮን እና 16 ኤሌክትሮን ካለው ድኝ (ሰልፈር) ይሆናል ማለት ነው።

አተሞች እርስ በርሳቸው ሳይጋፉ ሰፋ ብለው ሲቀመጡ ጋዝ ወይንም አየር ይሆናሉ። በተቃራኒ፣ ጭፍግ ብለው አንድ ቦታ ላይ ሲገኙ እና መንቀሳቀስ እሚችሉ በመንቀጥቀጥ ከሆነ ጠጣር ነገር ይሆናሉ።


ማጣቀሻ

ተጨማሪ ንባቦች

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA