ከ«ጥር ፲» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ጥር 10» ወደ «ጥር ፲» አዛወረ
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=
=[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]=


*[[1985|፲፱፻፹፭]] ዓ/ም አምሳዎቹም የ[[አሜሪካ|አሜሪካ ሕብረት]] ግዛቶች አሁን በየዓመቱ በልደቱ አካባቢ የሚከበረው የጥቁር አሜሪካዊው መሪ የ[[ማርቲን ሉተር ኪንግ]] ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ።
*[[1985|፲፱፻፹፭]] ዓ/ም - በ፶ዎቹም የ[[አሜሪካ|አሜሪካ ሕብረት]] ግዛቶች አሁን በየዓመቱ በልደቱ አካባቢ የሚከበረው የጥቁር አሜሪካዊው መሪ የ[[ማርቲን ሉተር ኪንግ]] ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ ተከበረ።


*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም በ[[ሲዬራ ሊዮን]] ከአሥራ አንድ ዓመታት በፊት የተለኮሰው የእርስ በርስ ፍልሚያ ማቆሙ ታወጀ
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም - በ[[ሲዬራ ሊዮን]] ከአሥራ አንድ ዓመታት በፊት የተለኮሰው የእርስ በርስ ፍልሚያ ማቆሙ ታወጀ


*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም እስከ ፭ መቶ ፳፭ መንገዶኞችን የሚያስተናግደው፣ ወደረ ቢሱ ኤየርባስ ኤ፫፻፹ (Airbus A380) የተሰኘው አየር ዠበብ በቱሉስ የ[[ፈረንሳይ]] ከተማ ለዓለም ተገለጸ።
*[[1997|፲፱፻፺፯]] ዓ/ም - እስከ ፭ መቶ ፳፭ መንገዶኞችን የሚያስተናግደው፣ ወደረ ቢሱ ኤየርባስ ኤ፫፻፹ (Airbus A380) የተሰኘው አየር ዠበብ በቱሉስ የ[[ፈረንሳይ]] ከተማ ለዓለም ተገለጸ።


*[[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም በምዕራብ [[አውሮፓ]] አገሮች የተነሳ ኃይለኛ [[አውሎ ንፋስ]]፣ በ[[ብሪታኒያ]] አሥራ አራት፤ በ[[ጀርመን|አለማኝ]] አሥራ ሦስት ሰዎችን ሲገል በሀያ አገራት ውስጥ አርባ አራት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።
*[[1999|፲፱፻፺፱]] ዓ/ም - በምዕራብ [[አውሮፓ]] አገሮች የተነሳ ኃይለኛ [[አውሎ ንፋስ]]፣ በ[[ብሪታኒያ]] አሥራ አራት፤ በ[[ጀርመን|አለማኝ]] አሥራ ሦስት ሰዎችን ሲገል በሀያ አገራት ውስጥ አርባ አራት ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።


=ልደት=
=ልደት=

እትም በ18:22, 15 ጃንዩዌሪ 2014

ጥር ፲ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴ ኛው ዕለት ሲሆን ፲፭ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፭ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች በዚህ፣ የትልቁ የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት መጀመሪያ ዕለት የአጥቢያቸውን ታቦተ ሕግ በማጀብ ወደከተራው ተጉዘው እዚያው ያድራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - እስከ ፭ መቶ ፳፭ መንገዶኞችን የሚያስተናግደው፣ ወደረ ቢሱ ኤየርባስ ኤ፫፻፹ (Airbus A380) የተሰኘው አየር ዠበብ በቱሉስ የፈረንሳይ ከተማ ለዓለም ተገለጸ።

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች

(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/January_18

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ