ከ«ሎምኒኒ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ሎምኒኒ''' በ[[እስፓንያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ የ[[ጌርዮን]] ሦስት ልጆች ነበሩ። ከ[[ጊጋንቴስ]] ወገን ነበሩ። [[ኦሲሪስ አፒስ]] ጌርዮንን በ[[ታረፋ]] ውግያ ካሸነፈው በኋላ ሦስቱ ሎምኒኒ ወይም '''ጌርዮኔስ''' ለጊዜው በ[[ኢቤሪያ]] ገዙ። በመጨረሻ ግን የኦሲሪስ ልጅ [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] መጥቶ ሦስቱን ገደላቸው፣ ሄርኩሌስም ልጁን [[ሂስፓል]]ን በዙፋኑ ላይ አኖረው።
'''ሎምኒኒ''' በ[[እስፓንያ]] አፈ ታሪክ ዘንድ የ[[ጌርዮን]] ሦስት ልጆች ነበሩ። ከ[[ጊጋንቴስ]] ወገን ነበሩ። [[ኦሲሪስ አፒስ]] ጌርዮንን በ[[ታሪፋ]] ውግያ ካሸነፈው በኋላ ሦስቱ ሎምኒኒ ወይም '''ጌርዮኔስ''' ለጊዜው በ[[ኢቤሪያ]] ገዙ። በመጨረሻ ግን የኦሲሪስ ልጅ [[ሄርኩሌስ ሊቢኩስ]] መጥቶ ሦስቱን ገደላቸው፣ ሄርኩሌስም ልጁን [[ሂስፓል]]ን በዙፋኑ ላይ አኖረው።


{{S-start}}
{{S-start}}

እትም በ18:37, 29 ጃንዩዌሪ 2014

ሎምኒኒእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ የጌርዮን ሦስት ልጆች ነበሩ። ከጊጋንቴስ ወገን ነበሩ። ኦሲሪስ አፒስ ጌርዮንን በታሪፋ ውግያ ካሸነፈው በኋላ ሦስቱ ሎምኒኒ ወይም ጌርዮኔስ ለጊዜው በኢቤሪያ ገዙ። በመጨረሻ ግን የኦሲሪስ ልጅ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ መጥቶ ሦስቱን ገደላቸው፣ ሄርኩሌስም ልጁን ሂስፓልን በዙፋኑ ላይ አኖረው።

ቀዳሚው
ጌርዮን
የኢቤሪያ ገዢዎች
2020-2002 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሂስፓል