ከ«ግብጽኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ግብጽኛ''' ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይ...» |
|||
መስመር፡ 6፦ | መስመር፡ 6፦ | ||
==ደሞ ይዩ፦ == |
==ደሞ ይዩ፦ == |
||
*[[:wikt:ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ|ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ]] በ[[ዊኪ-መዝገበ-ቃላት]]! |
*[[:wikt:Wiktionary:ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ|ጥንታዊ ልሳናት ሷዴሽ]] በ[[ዊኪ-መዝገበ-ቃላት]]! |
||
{{መዋቅር-ቋንቋ}} |
{{መዋቅር-ቋንቋ}} |
እትም በ15:08, 23 ፌብሩዌሪ 2014
ግብጽኛ ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለሴማዊ ቋንቋዎች ሩቅ ዝምድና አለው።
የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።
የተጻፈው «የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።