ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 15» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''[[የካቲት ፲፭]]'''
'''[[የካቲት ፲፭]]'''
[[ስዕል:RasDesta.jpg|left|100px]]
*[[1929|፲፱፻፳፱]] ዓ/ም - [[ራስ ደስታ ዳምጠው]][[ቡታጅራ]] አካባቢ ላይ በ[[ትግራይ]] ተወላጁ በደጃዝማች ተክሉ መሸሻ ተይዘው በፋሺስት [[ኢጣልያ]]እጅ ወደቁ።

*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - [[ግብጽ]] እና [[ሶርያ]] የአረብ ሪፑብሊ ኅብረትን (United Arab Republic) መሠረቱ። ይሄ የሁለቱ አገሮች ኅብረት ከሦስት ዓመታት በኋላ ቢፈርስም የግብጽ መጠሪያ ስሟ ሆኖ ለብዙ ዓመታት ቆይቷል።.
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - [[ግብጽ]] እና [[ሶርያ]] የአረብ ሪፑብሊ ኅብረትን (United Arab Republic) መሠረቱ። ይሄ የሁለቱ አገሮች ኅብረት ከሦስት ዓመታት በኋላ ቢፈርስም የግብጽ መጠሪያ ስሟ ሆኖ ለብዙ ዓመታት ቆይቷል።.
መስመር፡ 8፦ መስመር፡ 10፦

*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - ፳፱ የ[[ቻይና]] ‘የወዳጅነት’ ልዑካን [[አዲስ አበባ]] ገቡ።
*[[1966|፲፱፻፷፮]] ዓ/ም - ፳፱ የ[[ቻይና]] ‘የወዳጅነት’ ልዑካን [[አዲስ አበባ]] ገቡ።

[[ስዕል:Jonas Savimbi.jpg|left|100px]]
[[ስዕል:ሕገ ወጥ የአውሮፕላን ጠለፋ.jpg|left|100px]]
*[[1971|፲፱፻፸፩]] ዓ/ም - [[ኢትዮጵያ]] ሕገ ወጥ የአውሮፕላን ጠለፋ ለመከላከል በዓለም ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የጸደቀውን ስምምነት ፈረመች።

[[ስዕል:Jonas Savimbi.jpg|right|100px]]
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም [[አንጎላ]]ዊው የፖለቲካ እና የነጻነት ትግል መሪ የነበሩት ጆናስ ሳቪምቢ በወታደራዊ የደፈጣ ስልት ተገደሉ።
*[[1994|፲፱፻፺፬]] ዓ/ም [[አንጎላ]]ዊው የፖለቲካ እና የነጻነት ትግል መሪ የነበሩት ጆናስ ሳቪምቢ በወታደራዊ የደፈጣ ስልት ተገደሉ።

በ13:17, 24 ፌብሩዌሪ 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የካቲት ፲፭

  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ግብጽ እና ሶርያ የአረብ ሪፑብሊ ኅብረትን (United Arab Republic) መሠረቱ። ይሄ የሁለቱ አገሮች ኅብረት ከሦስት ዓመታት በኋላ ቢፈርስም የግብጽ መጠሪያ ስሟ ሆኖ ለብዙ ዓመታት ቆይቷል።.
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያአብዮት ፍንዳታ የተፋፋመውን ሽብር ለመቆጣጠር በተወሰደው እርምጃ፣ የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት ወታደሮችን በአዲስ አበባ ከተማ ቀበሌዎችና ‘ቁልፍ’ ቦታዎች ለጥበቃ አሰማራ።
  • ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - ኢትዮጵያ ሕገ ወጥ የአውሮፕላን ጠለፋ ለመከላከል በዓለም ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት የጸደቀውን ስምምነት ፈረመች።
  • ፲፱፻፺፬ ዓ/ም አንጎላዊው የፖለቲካ እና የነጻነት ትግል መሪ የነበሩት ጆናስ ሳቪምቢ በወታደራዊ የደፈጣ ስልት ተገደሉ።