ከ«አማር-ሲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «File:P1150892_Louvre_figurine-clou-Ur_AO3142_rwk.jpg|280px|thumb|An architectural foundation-nail figurine depicting king Amar-Sin himself carrying the builder...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[File:P1150892_Louvre_figurine-clou-Ur_AO3142_rwk.jpg|280px|thumb|An architectural foundation-nail figurine depicting king Amar-Sin himself carrying the builder's wicker traybasket]]
[[File:P1150892_Louvre_figurine-clou-Ur_AO3142_rwk.jpg|280px|thumb|የሐውልት ቅርጽ ያለው የሕንፃ መሠረት ችንክር፤ ንጉሥ አማር-ሲን እራሱ የህንጻ አሠሪ ዕቃ ሲሸከም ያሳያል።]]


'''አማር-ሲን''' ከ1918 እስከ 1909 ዓክልበ. ግድም ድረስ የ[[ኡር]]ና የ[[ሱመር]] ንጉሥ ነበር። የአባቱ የ[[ሹልጊ]] ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ '''ቡር-ሲን''' በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ «አማር-ሲን» ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል።
'''አማር-ሲን''' ከ1918 እስከ 1909 ዓክልበ. ግድም ድረስ የ[[ኡር]]ና የ[[ሱመር]] ንጉሥ ነበር። የአባቱ የ[[ሹልጊ]] ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ '''ቡር-ሲን''' በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ «አማር-ሲን» ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል።
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በ[[ኤሪዱ]] የነበረው ትያላው ግንብ ለማሳደስ ሠራ።<ref>Karen Frieden</ref>
አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በ[[ኤሪዱ]] የነበረው ትያላው ግንብ ለማሳደስ ሠራ።<ref>Karen Frieden</ref>


የባቢሎናዊ «''[[ዋይድነር ዜና መዋዐል]]'' የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የ''አኪቱ'' በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆንቦም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»
የባቢሎናዊ «''[[ዋይድነር ዜና መዋዐል]]'' የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የ''አኪቱ'' በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»


የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) [[ሹ-ሲን]] በዑር ዙፋን ተከተለው።
የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) [[ሹ-ሲን]] በዑር ዙፋን ተከተለው።

እትም በ20:07, 23 ማርች 2014

የሐውልት ቅርጽ ያለው የሕንፃ መሠረት ችንክር፤ ንጉሥ አማር-ሲን እራሱ የህንጻ አሠሪ ዕቃ ሲሸከም ያሳያል።

አማር-ሲን ከ1918 እስከ 1909 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። የአባቱ የሹልጊ ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ ቡር-ሲን በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ «አማር-ሲን» ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል።

ለ፱ኝ ዓመቶቹ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ዘመቻዎች በኡርቢሉምና በተለያዩ ቦታዎች (ሻሽሩም፣ ሹሩድሁም፣ ቢቱም-ራቢዩም፣ ጃብሩና ሑሕኑሪ) ላይ ይመዘገባሉ።[1] በተረፈ አማር-ሲን በኤላማዊ ነገሥታት እንደ ማርሐሺ ንጉሥ አርዊሉክፒ እንደ ዘመተ ይታወቃል። የዑር መንግሥት በአማር-ሲን ዘመን እስከ ስሜናዊ ግዛቶች እስከ ሉሉቢሐማዚ ድረስ ተዘረጋ። ደግሞ ዓመጽ በአሹር አሸንፎ አካዳዊ ሻካናካ (ከንቲባ) ዛሪቁምአሦር ላይ ሾመ።[2]

አማር-ሲን የሱመር ጥንታዊ ሥፍራዎች በተለይ በኤሪዱ የነበረው ትያላው ግንብ ለማሳደስ ሠራ።[3]

የባቢሎናዊ «ዋይድነር ዜና መዋዐል የተባለው ሰነድ እንዲህ ይላል፦ «የሹልጊ ልጅ አማር-ሲን የአኪቱ በዓል በሬና በጎች መሥዋዕት ቀየረ። በበሬ ውግያ እንዲሞት ተነበየ፤ ሆኖም ከጫማው መንከስ [ጊንጥ?] ሞተ።»

የአማር-ሲን ልጅ (ወይም ወንድም?) ሹ-ሲን በዑር ዙፋን ተከተለው።

ቀዳሚው
ሹልጊ
ሱመር ነጉሥ
1918-1909 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሹ-ሲን
  1. ^ Year-names for Amar-Sin
  2. ^ Potts, The Archaeology of Elam, p. 132.
  3. ^ Karen Frieden