ከ«ኮንሶ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
ኮንሶ [[ኢትዮጵያ]] ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።
==ቋንቋ==
==ቋንቋ==
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።<ref>[http://dice.missouri.edu/docs/afro-asiatic/Konso.pdf The Konso of Ethiopia]</ref>

መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 13፦

{{መዋቅር-ብሔር}}
{{መዋቅር-ብሔር}}
ኮንሶ [[ኢትዮጵያ]] ብሔር ነው።

[[መደብ:የኢትዮጵያ ብሔሮች]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ ብሔሮች]]

እትም በ08:53, 8 ኤፕሪል 2014

ኮንሶ በኢትዮጵያ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።

ቋንቋ

ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንስኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።[1]

ሕዝብ ቁጥር

በ2007 እ.አ.አ በተደረገዉ የህዝብና ቤት ቆጠራ የኮንሶ ህዝብ ብዛት 235,087 መሆኑን የማዕከላዊ የስታትስቲክስ ኤጄንሲ መረጃ ያመለክታል::[2]

መልክዓ ምድር

ታሪክ

ታዋቂ ሰዎች

  1. ^ The Konso of Ethiopia
  2. ^ CSA, Ethiopia 2007 census report: http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/regional/SNNPR1.pdf