ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሚያዝያ 19» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « *፲፱፻፶፫ ዓ/ም - በታላቋ ብሪታኒያ ሥር ከመቶ ሃምሳ ዓመት በላይ በቅኝ ግዛትነት የ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦

*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] የ[[ካቶሊክ]] ዕምነት ተከታዮች ሃይማኖታዊ በዓላትን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] መሠረት ለማክበር መወሰናቸው ተገለጠ።
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ/ም - በ[[ኢትዮጵያ]] የ[[ካቶሊክ]] ዕምነት ተከታዮች ሃይማኖታዊ በዓላትን በ[[ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] መሠረት ለማክበር መወሰናቸው ተገለጠ።
[[ስዕል:Franco-Selassie.jpg|left|thumb|120px|ቀ.ኃ.ሥ ክጄኔራል ፍራንኮ ጋር]]

*[[1963|፲፱፻፷፫]] ዓ/ም - [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በ[[እስፓኝ]] የሁለት ቀን ጉብኝታቸውን ጀመሩ።
*[[1963|፲፱፻፷፫]] ዓ/ም - [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]] በ[[እስፓኝ]] የሁለት ቀን ጉብኝታቸውን ጀመሩ።

በ10:26, 27 ኤፕሪል 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ቀ.ኃ.ሥ ክጄኔራል ፍራንኮ ጋር
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በኢትዮጵያ አብዮታዊ ፍንዳታ የምድር ጦር ሠራዊት አባላት ሦስት ጄኔራሎችን በቁጥጥር ሥር አዋሉ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - በብሪታኒያ በሚገኘው የሊቢያ ቋሚ ልዑካን መሥሪያ ቤት ደጅ ላይ አንዲት እንግላዚዊት የፖሊስ ባልደረባ በመገደሏ ምክንያት የብሪታኒያ መንግሥት ከሊቢያ ጋር የዲፕሎማቲክ ግንኙነቱን ከማቋረጡም ባሻገር፣ በዛሬው ዕለት የሊቢያን ልዑካን ካገር አስወጡ።