ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tag: በንፋስ ስልክ
No edit summary
Tag: በንፋስ ስልክ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
[[ስዕል:Ethiopia-Tigray.png|thumb|230px|ትግራይ ክልል]]
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ [[ዛላአንበሳ]]፣ [[ዓቢ-ዓዲ]] ፣ [[ዓድዋ]]፣ [[ሸራሮ]]፣ [[ዓዲግራት]]፣ [[አክሱም]]፣ [[እንዳ-ስላሴ]]፣ [[ማይጨው]]፣ [[ኮረም]] እና [[አላማጣ]] ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል።

ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።

{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}

እትም በ05:22, 1 ሜይ 2014

ትግራይ ክልል

ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ ዛላአንበሳዓቢ-ዓዲዓድዋሸራሮዓዲግራትአክሱምእንዳ-ስላሴማይጨውኮረም እና አላማጣ ናቸው። ኤርትራሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛቷ 4,314,456 ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ:ፅበት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። ሶሎዳም በዚሁ ክልል ይገኛል። ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች - ትግራይ | አፋር | አማራ | ኦሮሚያ | ሶማሌ | ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል | ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች | ጋምቤላ | ሐረሪ | አዲስ አበባ | ድሬዳዋ
ቋንቋዎች - አማርኛ | ግዕዝ | ኦሮምኛ | ትግርኛ | ጉራጊኛ | ሶማሊኛ | አፋርኛ | ሲዳምኛ | ሃዲያኛ | ከምባትኛ | ወላይትኛ | ጋሞኛ | ከፋኛ | ሃመርኛ | ስልጢኛ | ሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - አባይ | አዋሽ | ራስ-ዳሽን | ሶፍ-ዑመር | ጣና | ደንከል | ላንጋኖ | አቢያታ | ሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች