ከ«ሎምኒኒ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Robot: Replacing category ስፔን with የእስፓንያ አፈታሪካዊ ነገሥታት
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
{{መዋቅር-ታሪክ}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}


[[መደብ:ስፔን]]
[[መደብ:የእስፓንያ አፈታሪካዊ ነገሥታት]]
[[መደብ:አፈ ታሪክ]]
[[መደብ:አፈ ታሪክ]]

እትም በ23:10, 11 ሜይ 2014

ሎምኒኒእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ የጌርዮን ሦስት ልጆች ነበሩ። ከጊጋንቴስ ወገን ነበሩ። ኦሲሪስ አፒስ ጌርዮንን በታሪፋ ውግያ ካሸነፈው በኋላ ሦስቱ ሎምኒኒ ወይም ጌርዮኔስ ለጊዜው በኢቤሪያ ገዙ። በመጨረሻ ግን የኦሲሪስ ልጅ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ መጥቶ ሦስቱን ገደላቸው፣ ሄርኩሌስም ልጁን ሂስፓልን በዙፋኑ ላይ አኖረው።

ቀዳሚው
ጌርዮን
የኢቤሪያ ገዢዎች
2020-2002 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሂስፓል