ከ«ጀድኸፐረው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
|||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
{{የንጉሥ መረጃ |
{{የንጉሥ መረጃ |
||
| ስም = |
| ስም =ጀድኸፐረው |
||
| ርዕስ = [[ጥንታዊ ግብፅ|የግብጽ]] [[ፈርዖን]] |
| ርዕስ = [[ጥንታዊ ግብፅ|የግብጽ]] [[ፈርዖን]] |
||
| ስዕል=OsirisBed.jpg |
| ስዕል=OsirisBed.jpg |
||
መስመር፡ 13፦ | መስመር፡ 13፦ | ||
'''ጀድኸፐረው''' ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ለአጭር ጊዜ በ1781 ዓክልበ. ግድም የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። የ[[ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው]] ተከታይ ነበረ። |
'''ጀድኸፐረው''' ላይኛ [[ግብጽ]] በ[[2ኛው ጨለማ ዘመን]] ([[13ኛው ሥርወ መንግሥት]]) ለአጭር ጊዜ በ1781 ዓክልበ. ግድም የገዛ [[ፈርዖን]] ነበረ። የ[[ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው]] ተከታይ ነበረ። |
||
ስሙ በ''[[ቶሪኖ ቀኖና]]'' ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የኻውባው ተከታይና ወንድም እንደ ነበር ይታስባል፤ በ«ኦሲሪስ አልጋ» በተባለው ቅርስ ላይ ሌላ ስሙ (የአባት ስም) «ሆር» ([[ሆር አዊብሬ]]) እንደ ነበር ይመስላል። |
ስሙ በ''[[ቶሪኖ ቀኖና]]'' ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የኻውባው ተከታይና ወንድም እንደ ነበር ይታስባል፤ በ«ኦሲሪስ አልጋ» በተባለው ቅርስ ላይ ሌላ ስሙ (የአባት ስም) «ሆር» ([[ሆር አዊብሬ]]) እንደ ነበር ይመስላል። በተጨማሪ የጀድኸፐረው ስም በ፲፩ ማኅቴሞች ላይ በ[[አባይ ፪ኛው ሙላት]] አካባቢ (በ[[ኩሽ መንግሥት]] ጠረፍ) ሲገኝ ማኅተሞቹ ከቀዳሚው ከኻውባውና ከታችኛው ግብጽ ፈርዖን ከ[[ሸሺ ማዓይብሬ]] ማኅተሞች አጠገብ ተገኙ። |
||
የጀድኸፐረው ተከታይ [[ሰጀፋካሬ]] ምናልባት ልጁ ነበር። |
የጀድኸፐረው ተከታይ [[ሰጀፋካሬ]] (ካይ-አመነምሃት) ምናልባት ልጁ ነበር። |
||
{{S-start}} |
{{S-start}} |
በ17:44, 5 ጁን 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም
ጀድኸፐረው | |
---|---|
ይህ «የኦሲሪስ አልጋ» የተባለው ቅርስ በጀድኸፐረው ዘመን በጥንታዊ ፈርዖን ጀድ መቃብር ገባ። | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1781 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው |
ተከታይ | ሰጀፋካሬ |
ሥርወ-መንግሥት | 13ኛው ሥርወ መንግሥት |
አባት | ሆር አዊብሬ? |
ጀድኸፐረው ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ጊዜ በ1781 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ተከታይ ነበረ።
ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የኻውባው ተከታይና ወንድም እንደ ነበር ይታስባል፤ በ«ኦሲሪስ አልጋ» በተባለው ቅርስ ላይ ሌላ ስሙ (የአባት ስም) «ሆር» (ሆር አዊብሬ) እንደ ነበር ይመስላል። በተጨማሪ የጀድኸፐረው ስም በ፲፩ ማኅቴሞች ላይ በአባይ ፪ኛው ሙላት አካባቢ (በኩሽ መንግሥት ጠረፍ) ሲገኝ ማኅተሞቹ ከቀዳሚው ከኻውባውና ከታችኛው ግብጽ ፈርዖን ከሸሺ ማዓይብሬ ማኅተሞች አጠገብ ተገኙ።
የጀድኸፐረው ተከታይ ሰጀፋካሬ (ካይ-አመነምሃት) ምናልባት ልጁ ነበር።
ቀዳሚው ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1781 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ሰጀፋካሬ |
ዋቢ ምንጭ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)