ከ«የመረጃ ኅብረተሠብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''የመረጃ ኅብረተሠብ''' ማለት ዘመናዊ [[የመረጃና የመገኛና ቴክኖዎሎጂ]] አይነተኛ ሚና የሚጫወትበት [[ኅብረተሠብ]] ነው። በዚሁ ኅብረተሠብ ውስጥ በ[[ምጣኔ ሀብት]] ረገድ የተነገደው ሸቀጣሸቀጥ ወይም የሚዛወረው ዋና ጥቅም ተጨባጭ ዕቃ ሳይሆን የ[[መረጃ]]ና [[ዕውቀት]] ማሠራጨት እራሱ ይሆናል።
'''የመረጃ ኅብረተሠብ''' ማለት ዘመናዊ [[የመረጃና የመገናኛ ቴክኖዎሎጂ]] አይነተኛ ሚና የሚጫወትበት [[ኅብረተሠብ]] ነው። በዚሁ ኅብረተሠብ ውስጥ በ[[ምጣኔ ሀብት]] ረገድ የተነገደው ሸቀጣሸቀጥ ወይም የሚዛወረው ዋና ጥቅም ተጨባጭ ዕቃ ሳይሆን የ[[መረጃ]]ና [[ዕውቀት]] ማሠራጨት እራሱ ይሆናል።


ብዙ ጊዜ የአሁኑ ዓለም «የመረጃ ኅብረተሠብ» ከ[[18ኛው ክፍለ ዘመን]] ጀመሮ የተካሔደው የ[[ኢንዱስትሪ አብዮት]] ተከታይ እንደ ሆነ ይቆጠራል።
ብዙ ጊዜ የአሁኑ ዓለም «የመረጃ ኅብረተሠብ» ከ[[18ኛው ክፍለ ዘመን]] ጀመሮ የተካሔደው የ[[ኢንዱስትሪ አብዮት]] ተከታይ እንደ ሆነ ይቆጠራል።
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦


[[መደብ:ሥነ ኅብረተሰብ]]
[[መደብ:ሥነ ኅብረተሰብ]]
[[መደብ:የመረጃና የመገኛና ቴክኖዎሎጂ]]
[[መደብ:የመረጃና የመገናኛ ቴክኖዎሎጂ]]


[[hu:Információs társadalom]]
[[hu:Információs társadalom]]

እትም በ12:44, 25 ጁን 2014

የመረጃ ኅብረተሠብ ማለት ዘመናዊ የመረጃና የመገናኛ ቴክኖዎሎጂ አይነተኛ ሚና የሚጫወትበት ኅብረተሠብ ነው። በዚሁ ኅብረተሠብ ውስጥ በምጣኔ ሀብት ረገድ የተነገደው ሸቀጣሸቀጥ ወይም የሚዛወረው ዋና ጥቅም ተጨባጭ ዕቃ ሳይሆን የመረጃዕውቀት ማሠራጨት እራሱ ይሆናል።

ብዙ ጊዜ የአሁኑ ዓለም «የመረጃ ኅብረተሠብ» ከ18ኛው ክፍለ ዘመን ጀመሮ የተካሔደው የኢንዱስትሪ አብዮት ተከታይ እንደ ሆነ ይቆጠራል።