ከ«ትግራይ ክልል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 36፦ | መስመር፡ 36፦ | ||
| east_west = |
| east_west = |
||
}} |
}} |
||
'''ትግራይ''' (ክልል 1) ከ[[ኢትዮጵያ]] ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ [[መቐለ]] ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ ዛላአንበሳ፣ ዓቢ-ዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ እንዳ-ስላሴ፣ ማይጨው፣ ኮረም እና አላማጣ ናቸው። [[ኤርትራ]]፣ [[ሱዳን]]፣ የ[[አማራ ክልል|አማራ]] እና [[አፋር ክልል|አፋር]] ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። [[ትግርኛ]] የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። [[እምባ ኣላጀ:ፅበት]] በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው። |

ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው። |

እትም በ05:15, 1 ጁላይ 2014
ትግራይ ክልል | |
ክልል | |
የትግራይ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | መቀሌ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 41,409.95[1] |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 4,929,999[1] |
ትግራይ (ክልል 1) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በሰሜን-ጫፍ ኢትዮጵያ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተማዎች ውቅሮ፣ ዛላአንበሳ፣ ዓቢ-ዓዲ ፣ዓድዋ፣ ሸራሮ፣ ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አክሱም፣ እንዳ-ስላሴ፣ ማይጨው፣ ኮረም እና አላማጣ ናቸው። ኤርትራ፣ ሱዳን፣ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50,286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት 6.2 ሚልዮን ነው። ትግርኛ የክልሉ ዋና ቋንቋ ነው። እምባ ኣላጀ:ፅበት በትግራይ ክልል ከፍተኛ ቦታዎች ናቸው።
ትግራይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት ክልሎች አንዱ ሲሆን በርካታ ባህላዊ፣ተፈጥራዊ፣ታሪካዊ ሃብት የታደለ ክልል ነው።የሓ ጥንታዊ ቤተ መቅደስ፣ የአክሱም ጥንታዊ ሃወልቶች፣ከ4ኛው እስከ 15ኛው ክ/ዘመን እንደተሰሩ የሚታወቀው ከ120 በላይ የሚሆኑ ከኣለት ድንጋይ ተፈልፍለው የተሰሩ ውቅር ኣብያተክርስትያናትና ገዳማት እንዲሁም ሌሌች በርካታ ታሪካዊና ኣርኪኦሎጂካዊ ስፍራዎች የሚገኙበት ክልል ነው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
ማመዛገቢያዎች
- ^ ሀ ለ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.