ከ«ነነዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q5680 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦
በ''[[ኦሪት ዘፍጥረት]]'' 10፡11 መሠረት የ[[ሴም]] ልጅ [[አሦር (የሴም ልጅ)|አሦር]] ከ[[ሰናዖር]] ወጥቶ ነነዌንና ሌሎችን ከተሞች ሠራ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ግን ከፊተኛው ቁጥር ከ10፡10 በመውሰድ አድራጊው እንደ [[ናምሩድ]] ቆጥረውት፣ ናምሩድ እራሱ ወደ አሦር (ወደ ሀገሩ) ወጥቶ እኚህን ከተሞች እንደ ሠራ ይላሉ። በጥንታዊ የ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ [[ኒኑስ]] የነነዌ መስራችና የአሦር መጀመርያ ንጉስ ነበረ።
በ''[[ኦሪት ዘፍጥረት]]'' 10፡11 መሠረት የ[[ሴም]] ልጅ [[አሦር (የሴም ልጅ)|አሦር]] ከ[[ሰናዖር]] ወጥቶ ነነዌንና ሌሎችን ከተሞች ሠራ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ግን ከፊተኛው ቁጥር ከ10፡10 በመውሰድ አድራጊው እንደ [[ናምሩድ]] ቆጥረውት፣ ናምሩድ እራሱ ወደ አሦር (ወደ ሀገሩ) ወጥቶ እኚህን ከተሞች እንደ ሠራ ይላሉ። በጥንታዊ የ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ [[ኒኑስ]] የነነዌ መስራችና የአሦር መጀመርያ ንጉስ ነበረ።


ነነዌ ከጥንት ጀምሮ ከ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] ከተማ-አገር ይገዛ ነበር። እንደ አሹር ከ1440 እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ በ[[ሚታኒ]] ይቆጣጠር ነበር። ትልቅ ከተማ ነበረ። በ713 ዓክልበ. ንጉሥ [[ሰናክሬም]] የአሦርን ዋና ከተማ ወደ ነነዌ መለሠው።
ነነዌ ከጥንት ጀምሮ ከ[[አሹር (ከተማ)|አሹር]] ከተማ-አገር ይገዛ ነበር። እንደ አሹር ከ1440 እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ በ[[ሚታኒ]] ይቆጣጠር ነበር። ትልቅ ከተማ ነበረ።

በ775 ዓክልበ. አካባቢ ነቢዩ [[ዮናስ]] ወደ ነነዌ ሂዶ የአሦር ሰዎች ወደ ንሥሐ እንዳመጣቸው በ''[[መጽሐፈ ዮናስ]]'' ይገለጻል። የዮናስ መቃብር የሚባለው የተቀደሠ መስጊድ በነነዌ (የአሁኑ [[ሞሱል]]) አካባቢ ይገኝ ነበር፤ በሐምሌ [[2006]] ዓ.ም. የኢስላማዊ ተቃጊዎች ከ«[[ኢስላም ግዛት በኢራቅና ሶርያ]]» ወገን የዮናስን መስጊድ አፈረሱት።

በ713 ዓክልበ. ንጉሥ [[ሰናክሬም]] የአሦርን ዋና ከተማ ወደ ነነዌ መለሠው።


{{መዋቅር-ታሪክ}}
{{መዋቅር-ታሪክ}}

እትም በ19:33, 25 ጁላይ 2014

ነነዌ
(ናይኑዋ)
የታደሰው አዳድ በር ፍርስራሽ
ሥፍራ
ነነዌ is located in መስጴጦምያ
{{{alt}}}
መንግሥት የአሦር መንግሥት
ዘመን ከ2380 እስከ 620 ዓክልበ.
ዘመናዊ አገር ኢራቅ
ጥንታዊ አገር አሦር

ነነዌአሦር ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምሥራቅ ዳርቻ በሞሱል ዙሪያ አሁን አለ።

ኦሪት ዘፍጥረት 10፡11 መሠረት የሴም ልጅ አሦርሰናዖር ወጥቶ ነነዌንና ሌሎችን ከተሞች ሠራ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ግን ከፊተኛው ቁጥር ከ10፡10 በመውሰድ አድራጊው እንደ ናምሩድ ቆጥረውት፣ ናምሩድ እራሱ ወደ አሦር (ወደ ሀገሩ) ወጥቶ እኚህን ከተሞች እንደ ሠራ ይላሉ። በጥንታዊ የግሪክ ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ ኒኑስ የነነዌ መስራችና የአሦር መጀመርያ ንጉስ ነበረ።

ነነዌ ከጥንት ጀምሮ ከአሹር ከተማ-አገር ይገዛ ነበር። እንደ አሹር ከ1440 እስከ 1366 ዓክልበ. ድረስ በሚታኒ ይቆጣጠር ነበር። ትልቅ ከተማ ነበረ።

በ775 ዓክልበ. አካባቢ ነቢዩ ዮናስ ወደ ነነዌ ሂዶ የአሦር ሰዎች ወደ ንሥሐ እንዳመጣቸው በመጽሐፈ ዮናስ ይገለጻል። የዮናስ መቃብር የሚባለው የተቀደሠ መስጊድ በነነዌ (የአሁኑ ሞሱል) አካባቢ ይገኝ ነበር፤ በሐምሌ 2006 ዓ.ም. የኢስላማዊ ተቃጊዎች ከ«ኢስላም ግዛት በኢራቅና ሶርያ» ወገን የዮናስን መስጊድ አፈረሱት።

በ713 ዓክልበ. ንጉሥ ሰናክሬም የአሦርን ዋና ከተማ ወደ ነነዌ መለሠው።

ዋቢ መጽሐፍት


መለጠፊያ:Link FA