ከ«መስተዋድድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «<sup>መስተዋድድ</sup> መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦
እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።
--[[አባል:ሳልሳዊ|ሳልሳዊ]] ([[አባል ውይይት:ሳልሳዊ|talk]]) 18:05, 21 ኦገስት 2014 (UTC)

እትም በ18:05, 21 ኦገስት 2014

መስተዋድድ

መስተዋድድ በስም ወይም ስምን መስለው በሚገኙ ቃላት ላይ እየተጫነ ገብቶ በዐረፍተ ነገር ውስጥ የንግግርን ዝምድና የሚያሳይ ቃል ነው። የመስተዋድድ ትርጓሜ
አስማሚ ወይም አዋሃጅ እንደ ማለት ነው።

ምሳሌ:-

        እሱ በዱላ መታኝ ።
        እሱ በወንበር ላይ ተቀመጠ።
        እሱ ከልጁ ጋር ይጫወታል።

--ሳልሳዊ (talk) 18:05, 21 ኦገስት 2014 (UTC)