ከ«ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 25» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
'''[[ጥቅምት ፳፭]]''' |
'''[[ጥቅምት ፳፭]]''' |
||
[[ስዕል:Menelik II - 4.jpg| |
[[ስዕል:Menelik II - 4.jpg|left|100px]] |
||
*[[1882|፲፰፻፹፪]] ዓ.ም - የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ |ንጉሥ ምኒልክ]] በ እንጦጦ “መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሊቀ ጳጳሱ በአቡነ [[ማቴዎስ]] እጅ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው፣ ዳግማዊ ምኒልክ ተብለው የንጉሠ ነገሥት ዘውድ ጫኑ። |
*[[1882|፲፰፻፹፪]] ዓ.ም - የ[[ሸዋ]]ው [[ዳግማዊ ምኒልክ |ንጉሥ ምኒልክ]] በ እንጦጦ “መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሊቀ ጳጳሱ በአቡነ [[ማቴዎስ]] እጅ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው፣ ዳግማዊ ምኒልክ ተብለው የንጉሠ ነገሥት ዘውድ ጫኑ። |
||
መስመር፡ 8፦ | መስመር፡ 8፦ | ||
*[[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. - የ[[ኢራን]] ሻህ [[ሬዛ ፓህላቪ]] በሕዝብ ፍንቀላ ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ አብዮታዊ ተማሪዎች የ[[አሜሪካ]]ን ኤምባሲ በኃይል ደምሥሠው ገብተው ዘጠና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥራቸው ስር አዋሉ። |
*[[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. - የ[[ኢራን]] ሻህ [[ሬዛ ፓህላቪ]] በሕዝብ ፍንቀላ ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ አብዮታዊ ተማሪዎች የ[[አሜሪካ]]ን ኤምባሲ በኃይል ደምሥሠው ገብተው ዘጠና የአሜሪካ ዜጎችን በቁጥጥራቸው ስር አዋሉ። |
||
[[ስዕል:Carter Reagan Debate 10-28-80.png|right|110px|የካርተር እና ሬጋን የመጀመሪያው ክርክር]] |
|||
*[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ.ም. - የቀድሞው የ[[ሆሊዉድ]] የፊልም ተዋናይ፤ ሪፑብሊካዊው የ[[ካሊፎርኒያ]] ገዥ [[ሮናልድ ሬጋን]] በፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ጂሚ ካርተር]]ን አሸነፉ። |
*[[1973|፲፱፻፸፫]] ዓ.ም. - የቀድሞው የ[[ሆሊዉድ]] የፊልም ተዋናይ፤ ሪፑብሊካዊው የ[[ካሊፎርኒያ]] ገዥ [[ሮናልድ ሬጋን]] በፕሬዚዳንታዊ ውድድር [[ጂሚ ካርተር]]ን አሸነፉ። |
||
በ15:04, 24 ኦክቶበር 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም
- ፲፰፻፹፪ ዓ.ም - የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ በ እንጦጦ “መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም” ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሊቀ ጳጳሱ በአቡነ ማቴዎስ እጅ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው፣ ዳግማዊ ምኒልክ ተብለው የንጉሠ ነገሥት ዘውድ ጫኑ።
- ፲፱፻፵፱ ዓ.ም. - በሁንጋሪያ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ በኢምሬ ናጊ መሪነት የተነሳውን ብሔራዊ የሕዝብ ዐመጽ ለመደምሰስ የሶቪዬት ሕብረት ወታደሮች የቡዳፔስትን ከተማ ወረሩ።