ከ«ሩዋንዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Bot: zh:卢旺达 is a featured article; cosmetic changes |
ጥ Removing Link FA template (handled by wikidata) |
||
መስመር፡ 40፦ | መስመር፡ 40፦ | ||
[[መደብ:መካከለኛ አፍሪቃ]] |
[[መደብ:መካከለኛ አፍሪቃ]] |
||
[[መደብ:ምሥራቅ አፍሪቃ]] |
[[መደብ:ምሥራቅ አፍሪቃ]] |
||
{{Link FA|en}} |
|||
{{Link FA|zh}} |
|||
{{Link GA|et}} |
{{Link GA|et}} |
እትም በ02:44, 25 ማርች 2015
የሩዋንዳ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሩዋንዳ ንዚዛ ውብ ሩዋንዳ |
||||||
ሩዋንዳ በቀይ ቀለም
|
||||||
ዋና ከተማ | ኪጋሊ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኪኒያሩዋንዳ ፈረንሣይኛ እንግሊዝኛ |
|||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ሪፐብሊክ ፖል ካጋሜ ፒየር ሀቡሙሬምዪ |
|||||
ዋና ቀናት ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. (ጁላይ 1, 1962 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከቤልጅግ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
26,338 (149ኛ) 5.3 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2012 እ.ኤ.አ. ግምት የ2002 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
11,689,696 (73ኛ) 8,162,715 |
|||||
ገንዘብ | የሩዋንዳ ፍራንክ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +250 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .rw |
ሩዋንዳ ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው።
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።
ሩዋንዳ በ2006 እ.ኤ.አ. በተዋቀሩ አምስት ክልሎች ተከፍላለች።
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |