ከ«ጄምስ ብራውን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Removing Link FA template (handled by wikidata)
 
መስመር፡ 6፦ መስመር፡ 6፦


[[መደብ:የአሜሪካ ዘፋኞች]]
[[መደብ:የአሜሪካ ዘፋኞች]]

{{Link FA|hr}}

በ03:45, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የጄምስ ብራውን የመጨረሻ ታዋቂ ፎቶ

ጄምስ ብራውን (ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም እስከ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ/ም) አሜሪካዊ ዘፋኝ እና የመዝናኛው ዘርፍ ባለሙያ ነበር። "Soul" ወይም ሶውል ተብሎ በሚጠራው የሙዚቃ አይነት የሚታወቀው ብራውን 'የሶውል ክርስትና አባት' (The Godfather of Soul) እየተባለ ይጠራ ነበር። ብራውን የተወለደው ባርንዌል በተባለች በደቡብ ካሊፎርኒያ ውስጥ በምትገኝ ከተማ፣ ውስጥ ሚያዝያ ፳፭ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም ሲሆን በደረሰበት የልብ ሕመም የተነሳ ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ሲሞት በአቅራቢያው ከነበሩት ሰዎች በተገኘው መረጃ «ዛሬ እሄዳለሁ» ("I'm going away tonight") የሚል ሐረግ እና ሦስት ረጃጅም እና ፀጥታ የሰፈነባቸው ትንፋሾችን አሰምቶ ነበር።