ከ«ሪጋ አስረካቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Robot: Removing selflinks
Removing Link FA template (handled by wikidata)
 
መስመር፡ 13፦ መስመር፡ 13፦
[[መደብ:አስረካቢ]]
[[መደብ:አስረካቢ]]
[[መደብ:ካልኩለስ]]
[[መደብ:ካልኩለስ]]

{{Link FA|mk}}

በ04:36, 25 ማርች 2015 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሪጋ አስረካቢአስረካቢ ዓይነት ሲሆን፣ ከሌሎች አይነት አስረካቢዎች የሚለየው የማይቆራረጥ ወይንም የማይዘል በመሆኑ ነው። ማለትም፣ ግቤቱ በትንሹ ሲለወጥ፣ውጤቱም እንዲሁ በትንሹ ይለወጣል እንጂ አይዘለምም፣ ወይንም በብዙ አይለወጥም።

የአስረካቢ ሪጋነት፣ በነጥብ ላይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንድ አስረካቢ ነጥብ ላይ ሪጋ አስረካቢ ነው የሚባለው፡


ሪጋነት፣ ከጥግ አንጻር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አስረካቢ ነጥብ , ላይ ሪጋ ነው ሚባለው፣ የሚከተለው ጥግ እውነት ሲሆን ነው።