ከ«ኡሩጓይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
Removing Link GA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 4፦ መስመር፡ 4፦


[[መደብ:ኡሩጓይ]]
[[መደብ:ኡሩጓይ]]
{{Link GA|de}}

እትም በ15:46, 25 ማርች 2015

ኡራጓይ በደቡብ ምእራባዊ የደቡብ አሜሪካ ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። ዋና ከተማሞንቴቪዴዮ ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴ ሙጂካ ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ የኡራጓይ ፔሶ ይባላል።