ከ«ሰላማዊ ውቅያኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
Removing Link GA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 18፦ መስመር፡ 18፦


[[መደብ:የውሃ አካል]]
[[መደብ:የውሃ አካል]]
{{Link GA|ru}}
{{Link GA|tt}}

እትም በ16:28, 25 ማርች 2015

ሰላማዊዩ ውቅያኖስ

ሠላማዊ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Pacific Ocean) በስፋቱ ፩ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሠሜናዊው ጫፍ አርክቲክ እስከ ደቡቡ ጫፍ ደቡባዊ ውቅያኖስ ድረስ ይሸፍናል። በዚህም በምዕራብ በኩል በእስያ እና አውስትራልያ እንዲሁም በምስራቅ በኩል በአሜሪካዎቹ አህጉራት ይዋሰናል።

ይህ ውቅያኖስ በመሬት ላያፈር ከሚገኘው ውሃ ፵፮ ከመቶውን ይይዛል። ይህም እስከ ፻፷፪·፪ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር ድረስ በሚሸፍን ይዞታው ነው። [1]

ይዩ

ማጣቀሻ