ከ«ኤፌሶን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Bot: ru:Эфес (город) is a good article; cosmetic changes
Removing Link GA template (handled by wikidata)
መስመር፡ 25፦ መስመር፡ 25፦
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
[[መደብ:ታሪካዊ አናቶሊያ]]
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]
[[መደብ:የቀድሞ ከተሞች]]

{{Link GA|ru}}

እትም በ17:11, 25 ማርች 2015

ኤፌሶን
Ἔφεσος
ከሮማውያን ዘመን (120 ዓ.ም.) የተሠራው የኤፌሶን መጻሕፍት በት ፍርስራሽ
ሥፍራ
ኤፌሶን is located in ቱርክ
{{{alt}}}
ዘመናዊ አገር ቱርክ
ጥንታዊ አገር ኢዮኒያ

ኤፌሶን (ግሪክኛ፦ Ἔφεσος /ኤፈሶስ/) በጥንታዊ ኢዮኒያ የነበረ ከተማ ሲሆን አሁን በቱርክ አገር ያለው ሰፊ ፍርስራሽ ቦታ ነው።

ኬጥያውያን መንግሥት ዘመን፣ ከተማው አፓሳ ተብሎ የኬጥያውያን ጎረቤት በስተምዕራብ የአርዛዋ (የቀድሞ «ሉዊያ») ዋና ከተማ ነበረ። ኬጥያውያን አርዛዋን በኋላ ቢጨምሩም፣ ኤፌሶን የግሪኮች (ኬጥኛ፦ «አሐያ») ግዛት ውስጥ ሆነ።