ከ«ቢን ላዲን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
Tgirinya
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
አንድ ለውጥ 329472 ከ80.187.102.185 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
ሙሉ ስሙ '''ኦሳማ ቢን ላዲን''' አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ [[ኢስላም]] ያልሆኑ ሃይማኖቶች ሁሉ ለማጥቃት ቆርጦ የተነሳ ነው። በመሆኑም በዓለም ዙሪያ ሽብርተኞች መልምሎ ንጽሁሃን ሰዎች በግፍ በማስገደሉ የ[[አሜሪካ]] [[መንግስት]] ቢቻል በሕይወት እንዲያዝ ካልሆነም በተገኘበት እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላልፎአል። ቢን ላዲን ያለበትን ቦታ ለሚጠቁምም ሰው 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ቃል ተገብቶአል።

{{መዋቅር}}

[[መደብ:ሰዎች]]

እትም በ02:38, 13 ጁላይ 2015

ሙሉ ስሙ ኦሳማ ቢን ላዲን አክራሪና ጽንፈኛ ስለሆነ ኢስላም ያልሆኑ ሃይማኖቶች ሁሉ ለማጥቃት ቆርጦ የተነሳ ነው። በመሆኑም በዓለም ዙሪያ ሽብርተኞች መልምሎ ንጽሁሃን ሰዎች በግፍ በማስገደሉ የአሜሪካ መንግስት ቢቻል በሕይወት እንዲያዝ ካልሆነም በተገኘበት እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላልፎአል። ቢን ላዲን ያለበትን ቦታ ለሚጠቁምም ሰው 25 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ቃል ተገብቶአል።