ከ«ነሐሴ ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ Robot-assisted disambiguation: እንግሊዝ - Changed link(s) to ዩናይትድ ኪንግደም |
|||
መስመር፡ 6፦ | መስመር፡ 6፦ | ||
*[[1806]] - የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ጭፍሮች በጦርነት [[ዋሺንግቶን ዲሲ]] ገብተው [[ዋይት ሃውስ]]ን አቃጠሉ። |
*[[1806]] - የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ጭፍሮች በጦርነት [[ዋሺንግቶን ዲሲ]] ገብተው [[ዋይት ሃውስ]]ን አቃጠሉ። |
||
*[[1850]] - በ[[ሪችሞንድ ቪርጂኒያ]] 90 ጥቁሮች ትምህርት ስለተማሩ ታሰሩ። |
*[[1850]] - በ[[ሪችሞንድ ቪርጂኒያ]] 90 ጥቁሮች ትምህርት ስለተማሩ ታሰሩ። |
||
*[[1898|፲፰፻፺፰]] ዓ/ም - በ[[አዲስ አበባ]] እና በአካባቢዋ የተከሰተ [[የመሬት እንቅጥቅጥ]] ሕዝቡን ክፉኛ አሸብሮ ዋለ። |
|||
*[[1912]] - [[ፖሎኝ]] በ[[ዋርሳው]] ውጊያ በ[[ሩሲያ]] ቀይ ጭፍሮች ላይ ያሸነፋል። |
*[[1912]] - [[ፖሎኝ]] በ[[ዋርሳው]] ውጊያ በ[[ሩሲያ]] ቀይ ጭፍሮች ላይ ያሸነፋል። |
||
*[[1936]] - [[ፓሪስ]] ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከ[[ጀርመን]] ነጻ ወጣች። |
*[[1936]] - [[ፓሪስ]] ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከ[[ጀርመን]] ነጻ ወጣች። |
እትም በ14:09, 9 ኦገስት 2015
ነሐሴ 19 ቀን: ብሔራዊ በዓል በዩሩጓይና በፊልፒንስ...
ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 1791 - ስልጣን ለመያዝ ናፖሌዎን ከግብፅ ወደ ፈረንሳይ ወጣ።
- 1806 - የእንግሊዝ ጭፍሮች በጦርነት ዋሺንግቶን ዲሲ ገብተው ዋይት ሃውስን አቃጠሉ።
- 1850 - በሪችሞንድ ቪርጂኒያ 90 ጥቁሮች ትምህርት ስለተማሩ ታሰሩ።
- ፲፰፻፺፰ ዓ/ም - በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የተከሰተ የመሬት እንቅጥቅጥ ሕዝቡን ክፉኛ አሸብሮ ዋለ።
- 1912 - ፖሎኝ በዋርሳው ውጊያ በሩሲያ ቀይ ጭፍሮች ላይ ያሸነፋል።
- 1936 - ፓሪስ ከተማ በጓደኞች አርበኞች ከጀርመን ነጻ ወጣች።
- 1981 - ቮየጀር የተባለ ሰው ሰራሽ መንኮራኩር በኔፕቱን ፈልክ አለፈ።
- 1995 - 52 ሰዎች በሙምባይ ህንደኬ በእስላም ታጣቂዎች ቦምብ ተገደሉ።