ከ«ኪልቅያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q620864 ስላሉ ተዛውረዋል።
በስዕል Anatolia_Ancient_Regions_base.svg ፈንታ Image:Map_Anatolia_ancient_regions-en.svg አገባ...
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[File:Anatolia Ancient Regions base.svg|thumb|300px|ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ]]
[[File:Map Anatolia ancient regions-en.svg|thumb|300px|ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ]]


'''ኪልቅያ''' ([[ግሪክኛ]]፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ [[አሦርኛ]]፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ [[አናቶሊያ]] (የአሁኑ [[ቱርክ]] አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።
'''ኪልቅያ''' ([[ግሪክኛ]]፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ [[አሦርኛ]]፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ [[አናቶሊያ]] (የአሁኑ [[ቱርክ]] አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።

እትም በ18:13, 2 ሴፕቴምበር 2015

ኪልቅያ በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ

ኪልቅያ (ግሪክኛ፡- Κιλικία /ኪሊኪያ/፣ አሦርኛ፡- ሒላኩ፣ ሒሊኩ) በጥንት ደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ።

ከሁሉ ቀድሞ በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን አገሩ «ኪዙዋትና» ይባል ነበር። ከዚያ በኋላ ሆሜር የኪልቅያ ሰዎች የትሮያ ጓደኞች እንደ ነበሩ ይጽፋል።