ከ«ፀጉር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 101 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q28472 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Menschenhaar 200 fach.jpg|200 ጊዜ ተልቆ የተነሳ የሰው ልጅ ፀጉር|thumbnail|350px|right]]
[[ስዕል:Menschenhaar 200 fach.jpg|200 ጊዜ ተልቆ የተነሳ የሰው ልጅ ፀጉር|thumbnail|350px|right]]
'''ፀጉር''' በ[[ፕሮቲን]] የበለጸገ ''follicles'' ከተባለ የሰውነት ክፍል ማደግ የሚጀምር አካል ነው። ይህ አካል በተለይም [[ኬራቲን]] (''keratin'') ከተባለው የፕሮቲን አይነት የተገነባ ነው። በአብዛሃኛው ጊዜ ፀጉር የአጥቢ እንስሳት መለያ ቢሆንም በአንዳንድ ነፍሳት ላይ ይታያል፤ ይህ ግን በሳይንስ ፀጉር አይባልም።

==ባሕል==

ጽጉር በእጅ ሲጐተት ከአይን እስከሚታይ ድረስ ያለመረዘሙ ለወንዶች የሚለው ደንብ፣ የተነሣ በ[[ፍትሐ ነገሥት]] ቀኖኖች ይገኛል (፶፩፣ 1800)፤ «ጠጉርህ በአፍኣ በውጭ አይታይ» (ኢያስተርኢ ሥዕርትከ በአፍኣ) ሲል፤ በ1958 ዓም በ[[ብርሃንና ሰላም]] በታተመው በድሮ ''ፎቶ ኦፍሴት'' አማርኛ ነጥቦች ዘንድ፣ ይህ ማለት በገዛ እጅህ ተጎትቶ የራስህ ጽጉር ወይንም [[ሪዝ]]ህ በአይንህ ኢንዳይታይ የሚል ደንብ ነበር።

== ተጨማሪ ይዩ ==
== ተጨማሪ ይዩ ==

እትም በ23:54, 14 ፌብሩዌሪ 2016

200 ጊዜ ተልቆ የተነሳ የሰው ልጅ ፀጉር

ፀጉርፕሮቲን የበለጸገ follicles ከተባለ የሰውነት ክፍል ማደግ የሚጀምር አካል ነው። ይህ አካል በተለይም ኬራቲን (keratin) ከተባለው የፕሮቲን አይነት የተገነባ ነው። በአብዛሃኛው ጊዜ ፀጉር የአጥቢ እንስሳት መለያ ቢሆንም በአንዳንድ ነፍሳት ላይ ይታያል፤ ይህ ግን በሳይንስ ፀጉር አይባልም።

ባሕል

ጽጉር በእጅ ሲጐተት ከአይን እስከሚታይ ድረስ ያለመረዘሙ ለወንዶች የሚለው ደንብ፣ የተነሣ በፍትሐ ነገሥት ቀኖኖች ይገኛል (፶፩፣ 1800)፤ «ጠጉርህ በአፍኣ በውጭ አይታይ» (ኢያስተርኢ ሥዕርትከ በአፍኣ) ሲል፤ በ1958 ዓም በብርሃንና ሰላም በታተመው በድሮ ፎቶ ኦፍሴት አማርኛ ነጥቦች ዘንድ፣ ይህ ማለት በገዛ እጅህ ተጎትቶ የራስህ ጽጉር ወይንም ሪዝህ በአይንህ ኢንዳይታይ የሚል ደንብ ነበር።

ተጨማሪ ይዩ