ከ«መቀሌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
City
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
ቐ is not an Amharic letter, please stop reverting
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
{{የቦታ መረጃ
{{የቦታ መረጃ
| ስም = መቐለ
| ስም = መቀሌ
| ኗሪ_ስም = መቐለ
| ኗሪ_ስም = መቐለ
| ቦታ_ዓይነት = ከተማ
| ቦታ_ዓይነት = ከተማ
መስመር፡ 21፦ መስመር፡ 21፦
| east_west = E
| east_west = E
}}
}}
'''መቀሌ''' ([[ትግርኛ]]፦ መቐለ) የ[[ትግራይ]] ክልል [[ዋና ከተማ]] ናት። ከ[[አዲስ አበባ]] 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ150,000 አስከ 250,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን [[ኢትዮጵያ]] ትልቋ ከተማ ያደርጋታል። መቐለ ለ[[ዮሐንስ ፬ኛ]] ዋና ከተማ በመሆን በ[[19ኛው ክፈለ ዘመን]] ነው የተመሠረተችው። መቐለ [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። እጅግ ታላቅና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባ ነጋ የተሰየመ [[መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ|አየረ ማረፊያ]] አላት። በተጨማሪም እንደነ መስፍን ኢንዱስትርያል፣ መሰቦ ሲሚንቶ፤ታላላቅ ፋብሪካዎችና ዩኒቨርሲቲ መቐለም በከተማዋ ይገኛሉ።
'''መቀሌ''' ([[ትግርኛ]]፦ መቐለ) የ[[ትግራይ]] ክልል [[ዋና ከተማ]] ናት። ከ[[አዲስ አበባ]] 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ150,000 አስከ 250,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን [[ኢትዮጵያ]] ትልቋ ከተማ ያደርጋታል። መቀሌ ለ[[ዮሐንስ ፬ኛ]] ዋና ከተማ በመሆን በ[[19ኛው ክፈለ ዘመን]] ነው የተመሠረተችው። መቀሌ [[ኢትዮጵያ]] ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። እጅግ ታላቅና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባ ነጋ የተሰየመ [[መቀሌ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ|አየረ ማረፊያ]] አላት። በተጨማሪም እንደነ መስፍን ኢንዱስትርያል፣ መሰቦ ሲሚንቶ፤ታላላቅ ፋብሪካዎችና ዩኒቨርሲቲ መቐለም በከተማዋ ይገኛሉ።
<gallery>
<gallery>
ስዕል:Mekele1890.jpg| መቀሌ (1890 ዓ.ም.)
ስዕል:Mekele1890.jpg| መቀሌ (1890 ዓ.ም.)

እትም በ20:29, 27 ፌብሩዌሪ 2016

መቀሌ
መቐለ
ከተማ
ሓኽፈን ጎዳና (መቐለ)
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል ትግራይ ክልል
ዞን መቐለ ልዩ ዞን
ከፍታ 2,084 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 169,207
መቀሌ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
መቀሌ

13°29′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°28′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

መቀሌ (ትግርኛ፦ መቐለ) የትግራይ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከአዲስ አበባ 783 ኪ.ሜ. ወደ ሰሜን ትገኛለች። ከ150,000 አስከ 250,000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን ኢትዮጵያ ትልቋ ከተማ ያደርጋታል። መቀሌ ለዮሐንስ ፬ኛ ዋና ከተማ በመሆን በ19ኛው ክፈለ ዘመን ነው የተመሠረተችው። መቀሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በንግድና ትምህርታዊ ማዕከላዊነትዋ ትታወቃለች። እጅግ ታላቅና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ በታላቁ አፍሪካዊ ጄነራል ራስ አሉላ አባ ነጋ የተሰየመ አየረ ማረፊያ አላት። በተጨማሪም እንደነ መስፍን ኢንዱስትርያል፣ መሰቦ ሲሚንቶ፤ታላላቅ ፋብሪካዎችና ዩኒቨርሲቲ መቐለም በከተማዋ ይገኛሉ።