ከ«ሥራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 69 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q42213 ስላሉ ተዛውረዋል።
Octahedron80 moved page ስራ to ሥራ over redirect
(No difference)

እትም በ05:23, 24 ማርች 2016

ስራበተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የስራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።

የስራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ስራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበር። [1] ማለት

ስራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት። ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የዶት ብዜትን መጠቀም ግድ ይላል።

W = F · d
W = τ θ

ማጣቀሻወች

  1. ^ Jammer, Max (1957). Concepts of Force. Dover Publications, Inc.. ISBN 0-486-40689-X. 

ሌሎች ድሮች