ከ«ሳካዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ ማስወገድ: cs:Šakové (strong connection between (2) am:ሳካዎች and cs:Sakové), kk:Сақалар (strong connection between (2) am:ሳካዎች and kk:Сақтар)
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:Q673001 ስላሉ ተዛውረዋል።
 
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
[[መደብ:የእስያ ታሪክ]]
[[መደብ:የእስያ ታሪክ]]
[[መደብ:ብሔሮች]]
[[መደብ:ብሔሮች]]

[[ml:ശകര്‍]]

በ00:06, 2 ኖቬምበር 2016 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ሳካዎች (ጥንታዊ ፋርስኛ፦ /ሳካ/፣ ሮማይስጥ፦ Sacae /ሳካይ/፣ ግሪክ፦ Σάκαι /ሳካይ/፣ ሳንስክሪት፦ /ሣካ/፣ ትንታዊ ቻይንኛ፦ 塞 /ስክ/) የእስኩቴስ ታላቅ ብሄር ወይም የነገዶች ክምችት ነበሩ።

523 ዓክልበ. በ3 ልሣናት በገደል የተቀረጸው የቤኂስቱን ጽሑፍ በጥንታዊ ፋርስኛው ትርጉም ለእስኩቴስ «ሳካ» ሲል በባቢሎንኛ ትርጉም «ጊሚራይ» ይላቸዋል። እንዲሁም አያሌ የግሪክ፣ የሮሜ፣ የቻይና፣ እና የሕንድ ምንጮች ስለ ሳካዎች ይመሰክራሉ።

186 ዓክልበ. በኋላ ሳካዎች ወደ ሕንድ አገር ተባረሩ፤ እዚያም መንግሥት አቁመው እስከ 389 ዓ.ም. ድረስ ይቆይ ነበር።