ከ«S» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 25፦ መስመር፡ 25፦
==ትንሹ S==
==ትንሹ S==

የትንንሾቹ ላቲን ፊደላት ልማድ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለማ። በመጀመርያ ግን የትንሹ «S» ቅርጽ እንደ ſ መሰለ። በ1425 ዓም ግድም የኅትመት ማተሚያ ከተፈጠረ ባኋላ፣ ትንሹ ቅርጽ «s» በቃል መጨረሻ ብቻ ይታይ ጀመር። ይህ ልማድ የተወሰደው ደግሞ በግሪክኛ እስከ ዛሬ የ«σ» ቅርጽ በቃል መጨረሻ እንደ «ς» መጻፉንን ለመሰል ነበር።
የትንንሾቹ ላቲን ፊደላት ልማድ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለማ። በመጀመርያ ግን የትንሹ «S» ቅርጽ እንደ ſ መሰለ። በ1425 ዓም ግድም የኅትመት ማተሚያ ከተፈጠረ ባኋላ፣ ትንሹ ቅርጽ «s» በቃል መጨረሻ ብቻ ይታይ ጀመር። ይህ ልማድ የተወሰደው ደግሞ በግሪክኛ እስከ ዛሬ የ«σ» ቅርጽ በቃል መጨረሻ እንደ «ς» መጻፉንን ለመምሰል ነበር።

ቀስ በቀስ ይህ «ſ» ጥቅም በኋላ ጠፋና ትንሹ S ምንጊዜም እንደ «s» ይጻፍ ጀመር። ይህ ለውጥ በ[[እስፓንኛ]] ከ1752 እስከ 1758 ዓም ድረስ ተፈጸመ፤ በ[[ፈረንሳይኛ]] ከ1774 እስከ 1785 ዓም፣ በ[[እንግላንድ]] ከ1777 እስከ 1816 ዓም፣ ብ[[አሜሪካ]] ከ1787 እስከ 1802 ዓም ድረስ የ«ſ» ጥቅም ከህትመት ጠፋ።

እትም በ22:10, 2 ዲሴምበር 2016

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

S / sላቲን አልፋቤት አሥራ ዘጠኘኛው ፊደል ነው።

ቅድመ ሴማዊ
ሺን
የፊንቄ ጽሕፈት
ሺን
የግሪክ ጽሕፈት
ሲግማ
ኤትሩስካዊ
S
ላቲን
S
RomanS-01.png

የ«S» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሺን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ«ሽ» ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በግሪክኛ ስላልኖረ ለ«ስ/ሥ» ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሲግማ" (Σ σ) ደረሰ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሠ» («ሣውት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሺን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'S' ዘመድ ሊባል ይችላል።

ትንሹ S

የትንንሾቹ ላቲን ፊደላት ልማድ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለማ። በመጀመርያ ግን የትንሹ «S» ቅርጽ እንደ ſ መሰለ። በ1425 ዓም ግድም የኅትመት ማተሚያ ከተፈጠረ ባኋላ፣ ትንሹ ቅርጽ «s» በቃል መጨረሻ ብቻ ይታይ ጀመር። ይህ ልማድ የተወሰደው ደግሞ በግሪክኛ እስከ ዛሬ የ«σ» ቅርጽ በቃል መጨረሻ እንደ «ς» መጻፉንን ለመምሰል ነበር።

ቀስ በቀስ ይህ «ſ» ጥቅም በኋላ ጠፋና ትንሹ S ምንጊዜም እንደ «s» ይጻፍ ጀመር። ይህ ለውጥ በእስፓንኛ ከ1752 እስከ 1758 ዓም ድረስ ተፈጸመ፤ በፈረንሳይኛ ከ1774 እስከ 1785 ዓም፣ በእንግላንድ ከ1777 እስከ 1816 ዓም፣ ብአሜሪካ ከ1787 እስከ 1802 ዓም ድረስ የ«ſ» ጥቅም ከህትመት ጠፋ።