ከ«S» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ →ትንሹ S |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 21፦ | መስመር፡ 21፦ | ||
የ«S» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ሺን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ«ሽ» ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በ[[ግሪክኛ]] ስላልኖረ ለ«ስ/ሥ» ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ሲግማ]]" (Σ σ) ደረሰ። |
የ«S» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ሺን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ«ሽ» ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በ[[ግሪክኛ]] ስላልኖረ ለ«ስ/ሥ» ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ሲግማ]]" (Σ σ) ደረሰ። |
||
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ሠ» («[[ |
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ሠ» («[[ሠውት]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሺን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'S' ዘመድ ሊባል ይችላል። |
||
==ትንሹ S== |
==ትንሹ S== |
እትም በ22:23, 2 ዲሴምበር 2016
የላቲን አልፋቤት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
A | B | C | D | E | F | |
G | H | I | J | K | L | M |
N | O | P | Q | R | S | T |
U | V | W | X | Y | Z | |
ተጨማሪ ምልክቶች፦ | ||||||
Þ... |
S / s በላቲን አልፋቤት አሥራ ዘጠኘኛው ፊደል ነው።
ቅድመ ሴማዊ ሺን |
የፊንቄ ጽሕፈት ሺን |
የግሪክ ጽሕፈት ሲግማ |
ኤትሩስካዊ S |
ላቲን S |
---|---|---|---|---|
የ«S» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሺን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ«ሽ» ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በግሪክኛ ስላልኖረ ለ«ስ/ሥ» ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሲግማ" (Σ σ) ደረሰ።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሠ» («ሠውት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሺን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'S' ዘመድ ሊባል ይችላል።
ትንሹ S
የትንንሾቹ ላቲን ፊደላት ልማድ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለማ። በመጀመርያ ግን የትንሹ «S» ቅርጽ እንደ ſ መሰለ። በ1425 ዓም ግድም የኅትመት ማተሚያ ከተፈጠረ ባኋላ፣ ትንሹ ቅርጽ «s» በቃል መጨረሻ ብቻ ይታይ ጀመር። ይህ ልማድ የተወሰደው ደግሞ በግሪክኛ እስከ ዛሬ የ«σ» ቅርጽ በቃል መጨረሻ እንደ «ς» መጻፉንን ለመምሰል ነበር።
ቀስ በቀስ ይህ «ſ» ጥቅም በኋላ ጠፋና ትንሹ S ምንጊዜም እንደ «s» ይጻፍ ጀመር። ይህ ለውጥ በእስፓንኛ ከ1752 እስከ 1758 ዓም ድረስ ተፈጸመ፤ በፈረንሳይኛ ከ1774 እስከ 1785 ዓም፣ በእንግላንድ ከ1777 እስከ 1816 ዓም፣ በአሜሪካ ከ1787 እስከ 1802 ዓም ድረስ የ«ſ» ጥቅም ከህትመት ጠፋ።