ከ«ማይጨው» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 3፦ መስመር፡ 3፦
በ1997 ዓ.ም. ከ[[ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ]] በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።
በ1997 ዓ.ም. ከ[[ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ]] በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።


በማይጨው አካባቢ ግጥሚያ በ{{ቀን|31 March}} [[1928]] ዓ.ም. በ[[ጣልያ ጦርነት]] ጊዜ የ[[ፋሺስት]] ሃያላት በመሳርያዎች ምክንያት ድል አድርገው ወደ አዲስ አበባ ቀረቡ።
በማይጨው አካባቢ ግጥሚያ በ{{ቀን|31 March}} [[1928]] ዓ.ም. በ[[ጣልያ ጦርነት]] ጊዜ የ[[ፋሺስት]] ሃያላት በመሳርያዎች ምክንያት ድል አድርገው ወደ አዲስ አበባ ቀረቡ። በጦርነቱም የተሰውት አርበኞች አባቶች አፅም በከተማዋ ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው
[[ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን]] በተዘጋጀላቸው ቦታ በክብር አርፎ ይገኛል፡፡

{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}



እትም በ11:22, 10 ፌብሩዌሪ 2017

ማይጨው (ትግርኛ ማይጨው "የጨው ውኃ") በስሜን ኢትዮጵያ ያለች ታሪካዊ ከተማ ናት። ከአዲስ አበባ 665 ኪሎ ሜትር ወደ ስሜን በአዲስ አበባ-መቐለ መንገድ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ክፍል ስትገኝ ኬክሮሷና ኬንትሮሷ 12°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ከፍታዋም 2,479 ሜትር ነው።

በ1997 ዓ.ም. ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በቀረበው ቁጥር መሠረት የማይጨው ጠቅላላ ሕዝብ ቁጥር 34,379 ሰዎች እንደ ነበር ይገመታል። ከነዚህም 16,702 ወንዶችና 17,222 ሴቶች ነበሩ። በ1984 ብሄራዊ ቆጠራ ግን 19,757 ኗሪዎች ነበሩ።

በማይጨው አካባቢ ግጥሚያ በመጋቢት 22 ቀን 1928 ዓ.ም. በጣልያ ጦርነት ጊዜ የፋሺስት ሃያላት በመሳርያዎች ምክንያት ድል አድርገው ወደ አዲስ አበባ ቀረቡ። በጦርነቱም የተሰውት አርበኞች አባቶች አፅም በከተማዋ ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን በተዘጋጀላቸው ቦታ በክብር አርፎ ይገኛል፡፡