ከ«ፕሮቴስታንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
'''ፕሮቴስታንት''' የ[[ክርስትና]] አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከ[[ሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን]] በ16ኛ ክፍለ ዘመን በ[[አውሮፓ]] ተለይተው የሮማ [[ፓፓ]] መሪነት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የተነሣ ከ[[ሮማይስጥ]] ቃል ''protestare'' (መቃወም) ሲሆን የሮማ ፓፓ የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲሆኑ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ንና [[ትምህርተ ሥላሴ]]ን በሙሉ የሚቀበሉ ናቸው።
'''ፕሮቴስታንት''' የ[[ክርስትና]] አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከ[[ሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን]] በ16ኛ ክፍለ ዘመን በ[[አውሮፓ]] ተለይተው የሮማ [[ፓፓ]] መሪነት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የተነሣ ከ[[ሮማይስጥ]] ቃል ''protestare'' (መቃወም) ሲሆን የሮማ ፓፓ የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ [[የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት]]ንና [[ትምህርተ ሥላሴ]]ን በሙሉ የሚቀበሉ ናቸው።


==በወላይታ==
==በወላይታ==

እትም በ12:33, 29 ማርች 2017

ፕሮቴስታንትክርስትና አይነት ነው። የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ከሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በ16ኛ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ ተለይተው የሮማ ፓፓ መሪነት የማይቀበሉ ናቸው። ስሙ «ፕሮቴስታንት» የተነሣ ከሮማይስጥ ቃል protestare (መቃወም) ሲሆን የሮማ ፓፓ የሚቃወሙት ወገኖች ማለት ነበር። በሮሜ ፓፓ መሪነት «ተቃዋሚዎች» ሲባሉ ግን ፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያን ሁሉ የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትንና ትምህርተ ሥላሴን በሙሉ የሚቀበሉ ናቸው።

በወላይታ

ወላይታ አከባቢ የሚገኙ የፕሮቴስታንት እምነት ሃይማኖቶች

  • ሃዋሪያት ቤተክርስቲያን
  • ቃለ ህይወት ቤ/ክ
  • የህይወት ቃል ቤ/ክ
  • መሰረተ ህይወት ቤ/ክ
  • ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
  • 7ኛው ቀን አድቬንቲስት
  • ሉተራን(መካነ ኢየሱስ)
  • ሕይወተ ብርሃን ቤ/ክ
  • ማራናታ
: