ከ«የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦
እንደገና በ[[1046]] ዓም ከ«[[ታላቅ መነጣጠል]]» ቀጥሎ የ[[ቁስጥንጥንያ]] ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]») በመባል ታወቁ።
እንደገና በ[[1046]] ዓም ከ«[[ታላቅ መነጣጠል]]» ቀጥሎ የ[[ቁስጥንጥንያ]] ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («[[ምሥራቅ ኦርቶዶክስ]]») በመባል ታወቁ።

(በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ «ካቶሊክ» (ሁሉን-አቅፍ)፣ «ኦርቶዶክስ» (ትክክልኛ ትምህርት) እና «ሐዋርያዊ» ለሚሉ ስያሜዎች ይግባኝ ያደርጋሉ።)
(በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ «ካቶሊክ» (ሁሉን-አቅፍ)፣ «ኦርቶዶክስ» (ትክክለኛ ትምህርት) እና «ሐዋርያዊ» ለሚሉ ስያሜዎች ይግባኝ ያደርጋሉ።)

እንደገና ከ[[1515]] ዓም ጀምሮ በ[[ፕሮቴስታንት ንቅናቄ]] አንዳንድ አገር ከሮሜ ፓፓ መሪነት ተለይቶ የ[[ፕሮቴስታንት]] አብያተ ክርስቲያናት ሠሩ።
እንደገና ከ[[1515]] ዓም ጀምሮ በ[[ፕሮቴስታንት ንቅናቄ]] አንዳንድ አገር ከሮሜ ፓፓ መሪነት ተለይቶ የ[[ፕሮቴስታንት]] አብያተ ክርስቲያናት ሠሩ።

እትም በ18:48, 29 ማርች 2017

የሮሜ ቄሳውንት በስዊስ አገር

የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንክርስትና ዋና አብያተ ክርስቲያናት ቅርንጫፎች አንዱ ነው።

ቫቲካን ከተማ በላይ በአሁኑ ወቅት የመንግሥት ሃይማኖትኮስታ ሪካሊክተንስታይንማልታ፣ እና ሞናኮ ነው። በተጨማሪ በአንዶራአርጀንቲናዶሚኒካን ሪፐብሊክኤል ሳልቫዶርፓናማፓራጓይፔሩፖላንድ፣ እንዲሁም በፈረንሳይና በስዊስ ክፍላገራት ውስጥ የመንግሥት ድጋፍ ወይም ዕውቅና በይፋ ተስጥቷል።

ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ወደ ሮሜ ከተማ ሔደው የሮሜ ቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ (ኤጲስ ቆጶስ) እንደ ሆኑ ይታመናል። ከዚያ የሮሜ ኤጲስ ቆጶስ ወይም ፓፓኢየሩሳሌምአንጾኪያእስክንድርያ ጵጵሳት ጋራ የመላው ክርስቲያን ዓለም መሪዎች ሆኑ።

372 ዓም የተሰሎንቄ ዐዋጅ ከንጉሥ ቴዎዶስዮስና ከጵጵሳት ወጥቶ የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትትምህርተ ሥላሴ የሮሜ መንግሥት መንግሥት ሃይማኖት እንድሆኑ አደረጋቸው። በዚህ ወቅት የመላው ቤተክርስቲያን ስም በይፋ «አንዲቱ ቅድስት ካቶሊክ ኦርቶዶክስና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን» ነበር።

443 ዓም ከከልቄዶን ጉባኤ በኋላ የሮሜ ፓፓ ከአንጾኪያና ከእስክንድሪያ ጵጵሳት በኢየሱስ ተዋሕዶ ባሕርይ ክርክር ሳቢያ ተለይተው፣ በኋላ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ-ኦርቶዶክስ»፣ የተዋሕዶም «ሐዋርያዊ» በመባል ታወቁ።

እንደገና በ1046 ዓም ከ«ታላቅ መነጣጠል» ቀጥሎ የቁስጥንጥንያ ጳጳስ ከሮሜ ፓፓ ሲለያዩ፣ ከዚያ በዘልማድ የፓፓ ሃይማኖት «ካቶሊክ»፣ የቁስጥንጥንያም «ኦርቶዶክስ» («ምሥራቅ ኦርቶዶክስ») በመባል ታወቁ።

(በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ «ካቶሊክ» (ሁሉን-አቅፍ)፣ «ኦርቶዶክስ» (ትክክለኛ ትምህርት) እና «ሐዋርያዊ» ለሚሉ ስያሜዎች ይግባኝ ያደርጋሉ።)

እንደገና ከ1515 ዓም ጀምሮ በፕሮቴስታንት ንቅናቄ አንዳንድ አገር ከሮሜ ፓፓ መሪነት ተለይቶ የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ሠሩ።

አሁን የሮሜ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን እጅግ በሰፊ በብዙ አገራት በዓለሙ ይገኛል። የሮሜ ፓፓ አሁንም እንደ ወትሮ መሪያቸው ነው። በዚሁ ወቅት የሮሜ ፓፓ ማዕረግ የያዘው «ፓፓ ፍራንሲስ» ተብሏል።

: