ከ«ኮሶቮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Europe-Republic_of_Kosovo.svg|thumb|300px]]
[[ስዕል:Europe-Republic_of_Kosovo.svg|thumb|300px]]

'''ኮሶቮ''' [[በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር]] ሲሆን በደቡብ [[አውሮፓ]] ይገኛል።
'''ኮሶቮ''' [[በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር]] ሲሆን በደቡብ [[አውሮፓ]] ይገኛል። ዋና ከተማው [[ፕርሽቲና]] ነው።

በ[[2000]] ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከ[[ሰርቢያ]] አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል።
በ[[2000]] ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከ[[ሰርቢያ]] አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል።

እትም በ17:08, 11 ሜይ 2017

ኮሶቮ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ሲሆን በደቡብ አውሮፓ ይገኛል። ዋና ከተማው ፕርሽቲና ነው።

2000 ዓ.ም.ኮሶቮ ነጻነቱን ከሰርቢያ አዋጀ። ሆኖም ሰርቢያ እስካሁን ይህንን አልተቀበለም፤ በኮሶቮ ግዛት ላይ ይግባኝ ይላል።

ብዙ አገራት ኮሶቮ እንደ ነጻ አገር ቢቀበሉም፣ ሌሎች አገራት ግን በተለይም ሩስያ የሰርቢያ ግዛት ነው ብለው ለተቀባይነቱ እምቢ ብለዋል።

በቅርቡ ኢትዮጵያ ኮሶቮን በይፋ ተቀባይነት ለመስጠት ተስማምቷል፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ይህንን ተቀባይነት በይፋ ገና አላስታወቀም።

ኮሶቮን በይፋ የሚቀበሉት አገራት (አረንጓዴ)