ከ«ማልዲቭስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} |
{{የሀገር መረጃ |ስም = ኡዝቤኪስታን |ሙሉ_ስም = ኡዝቤኪስታን ሪፐብሊክ |ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Maldives.svg |ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Maldives.svg |ባንዲራ_ስፋት = |መዝሙር |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
{{የሀገር መረጃ |
|||
|ስም = ኡዝቤኪስታን |
|||
|ሙሉ_ስም = ኡዝቤኪስታን ሪፐብሊክ |
|||
|ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Maldives.svg |
|||
|ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Maldives.svg |
|||
|ባንዲራ_ስፋት = |
|||
|መዝሙር = ክኣኡሚኢ ሳሏም <br /><br/><center>[[File:Gaumii salaam.ogg|Gaumii salaam]]</center> |
|||
|ካርታ_ሥዕል = Maldives in its region (small islands magnified).svg |
|||
|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ = |
|||
|ዋና_ከተማ = [[ማሌ]] |
|||
|የመንግስት_አይነት = ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ |
|||
|የመሪዎች_ማዕረግ = [[ፕሬዝዳንት]] <br/> ምክትል ፕሬዝዳንት |
|||
|የመሪዎች_ስም = ዓብዱልላ ያሜን <br /> ዓብዱልላ ጂሃድ |
|||
|ብሔራዊ_ቋንቋ = ማልዲቪኣን |
|||
|የገንዘብ_ስም = ሩፊዯ |
|||
|የመሬት_ስፋት = 298 |
|||
|የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 187 |
|||
|ውሀ_ከመቶ = 0 |
|||
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2015 ዓ.ም. |
|||
|የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 393,253 |
|||
|የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 175 |
|||
|ሰዓት_ክልል = +5 |
|||
|የስልክ_መግቢያ = +960 |
|||
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .mv |
|||
}} |
|||
'''ማልዲቭስ''' በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው [[ማሌ]] ነው። ለ[[ሕንድ]]ና [[ስሪ ላንካ]] አገራት ይቀርባል። 400 ሺህ ያሕል ኗሪዎች አሉት። |
'''ማልዲቭስ''' በ[[ሕንድ ውቅያኖስ]] የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው [[ማሌ]] ነው። ለ[[ሕንድ]]ና [[ስሪ ላንካ]] አገራት ይቀርባል። 400 ሺህ ያሕል ኗሪዎች አሉት። |
||
እትም በ21:57, 21 ሜይ 2017
ኡዝቤኪስታን ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ክኣኡሚኢ ሳሏም |
||||||
ዋና ከተማ | ማሌ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ማልዲቪኣን | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት |
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ዓብዱልላ ያሜን ዓብዱልላ ጂሃድ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
298 (187ኛ) 0 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 ዓ.ም. ግምት |
393,253 (175ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ሩፊዯ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +5 | |||||
የስልክ መግቢያ | +960 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .mv |
ማልዲቭስ በሕንድ ውቅያኖስ የተገኘ የደሴቶች አገር ሲሆን ዋና ከተማው ማሌ ነው። ለሕንድና ስሪ ላንካ አገራት ይቀርባል። 400 ሺህ ያሕል ኗሪዎች አሉት።
የማልዲቭ ሕዝብ መጀመርያ ከሰሜናዊ ሕንድ ደረሱ፣ ቋንቋቸው ዲቬሂኛ ይባላል። ይህ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋ ስለሆነ በውኑ የእንግሊዝኛ ዘመድ ነው። እንደ አረብኛ ፊደል በሚመስል ልዩ ጽሕፈት ይጻፋል።
በማልዲቭዝ ለሚኖሩ ሰዎች ከእስልምና በቀር ሌላ አምልኮት አይፈቀድም። የደሴቶቹ ሕዝብ አስቀድሞ የሕንድ ሃይማኖት ተከታዮች ሲሆኑ ከዚያ ለጊዜ የቡዲስም አማኞች ሆኑ። በመጨረሻ በ1145 ዓ.ም. እስላሞች ሆኑ።
ከ1879 ዓ.ም. ጀምሮ ሡልጣናቸው በብሪታንያ ጥብቅና ሥር ይቆይ ነበር። በ1957 ዓ.ም. ከብሪታንያ ነጻ ሆነ፣ በ1960 ዓ.ም. ሪፐብሊክ ሆነ። በ1980ዎቹ 3 መንፈቅለ መንግሥት ሙከራዎች ቢሆኑም አልተከናወኑም። በ1996 ዓ.ም. ከታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ በኋላ አንድ ትላቅ ጐርፍ በማዲቭስ ደሴቶች ላይ ብዙ ጉዳት አደረገ። የዓለም ውቅያኖሶች መጠን በዓለማዊ መሞቅ ከፍ ከፍ እያለ፥ ምናልባት በመቶ አመት ውስጥ ማልዲቭስ ምንም ኗሪዎች የማይኖሩባቸው ደሴቶች እንዳይሆኑ የዕውነት ተግሳጽ አለ። ስለዚህ ነው ከዓለም አገራት ማልዲቭስ የካርቦን ማገዶነት ለመከልከል መጀመርያው አገር የሆነው።
ከ1964 ዓም ጀምሮ ቱሪስም የሀገሩ ምጣኔ ሀብት ዋና ዓምድ ሆኖ በየዓመቱ 500 ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኛሉ። ከደሴቶቹ አንዳንድ በተለየ ለሆቴል ብቻ ተለይተዋል። እንዲሁ ሲሆን ቱሪስቶቹ የማልዲቭስ ኗሪ ዜጎች በመኖርያዎቻቸው ላይ ከቶ አይደርሱም።
በርካታ የሙዚቃ አይነቶች ከማዲቭስ ይገኛሉ፣ ከነርሱም ውስጥ ቦዱቤራ እና ጣራ የተባሉ ሙዚቃ አይነቶች አሉ። ከነዚህም ጋር የተለመዱ ጭፍራዎች ይሄዳሉ።
|