ከ«I» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
ጥ ሎሌ መጨመር {{Commonscat}} |
||
መስመር፡ 30፦ | መስመር፡ 30፦ | ||
«i» ደግሞ በ[[ሥነ ቁጥር]] በተመከለተው [[የአቅጣጫ ቁጥር]] ሊወክል ይችላል። |
«i» ደግሞ በ[[ሥነ ቁጥር]] በተመከለተው [[የአቅጣጫ ቁጥር]] ሊወክል ይችላል። |
||
{{Commonscat}} |
|||
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]] |
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]] |
በ19:25, 6 ጁን 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም
የላቲን አልፋቤት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
A | B | C | D | E | F | |
G | H | I | J | K | L | M |
N | O | P | Q | R | S | T |
U | V | W | X | Y | Z | |
ተጨማሪ ምልክቶች፦ | ||||||
Þ... |
I / i በላቲን አልፋቤት ዘጠኝኛው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /አይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኢ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።
ግብፅኛ ዐ |
ቅድመ ሴማዊ ዮድ |
የፊንቄ ጽሕፈት ዮድ |
የግሪክ ጽሕፈት ኢዮታ |
ኤትሩስካዊ I |
ላቲን I | ||
---|---|---|---|---|---|---|---|
|
የ«I» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዮድ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የክንድ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል አጠራር ለድምጹ «ዐ» ይጠቀም ነበር። በሴማውያን ፊደል ግን ለ«ይ» ይጠቀም ጀመር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።
በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ዮድ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ይ») ሲሆን በግሪክ አልፋቤት ደግሞ እንደ አናናቢው ኢዮታ ለ «ኢ» ተጠቀመ።
የላቲን I ከዚህ ሲሆን ደግሞ ለ«ይ»፣ «ኢ» እና ለሮማይስጡ ቁጥር ፩ ተጠቀመ። በቃል መጨረሻ ሲደረብ እንደ -ii ሲጻፍ፣ ቅርጹ እንደ -ij ይምሰል ጀመር። ከ1516 ዓ.ም. ጀምሮ ቅርጹ «J» ለተናባቢው «ይ» እና ቅርጹ «I» ለአናባቢው «ኢ» ይለያዩ ጀመር።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «የ» («የመን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዮድ» ስለ መጣ፣ የላቲን «I» ዘመድ ሊባል ይችላል።