ከ«O» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
ሎሌ መጨመር {{Commonscat}}
 
መስመር፡ 23፦ መስመር፡ 23፦
የ«O» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ዐይን (ፊደል)|ዐይን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[አይን (ሥነ አካል)|ዐይን]] ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣
የ«O» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ዐይን (ፊደል)|ዐይን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[አይን (ሥነ አካል)|ዐይን]] ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ኦሚክሮን]]" (Ο ο) ደረሰ። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ዐ» («[[ዐይን (ፊደል)|ዐይን]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'O' ዘመድ ሊባል ይችላል።

{{Commonscat}}

[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]

በ19:49, 6 ጁን 2017 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

O / oላቲን አልፋቤት አሥራ አምስተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ኢር
ቅድመ ሴማዊ
ዐይን
የፊንቄ ጽሕፈት
ዐይን
የግሪክ ጽሕፈት
ኦሚክሮን
ኤትሩስካዊ
O
ላቲን
O
D4
Roman O

የ«O» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዐይን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኦሚክሮን" (Ο ο) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ዐ» («ዐይን») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'O' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ O የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።